May 212 minግንቦት 13፣2016 - ታሪክን የኋሊት - መንግስቱ ሀይለማርያም፣ ሸሽተው ከሀገር የወጡት ከ33 ዓመታት በፊት በዛሬው ቀን ነበርኢትዮጵያን ለ17 አመታት እንደፈቀዱና እንደፈለጉ ሲገዙና ሲነዱ የነበሩት ኮሎኔል መንግስቱ ሀይለማርያም፣ የተቃዋሚ የጦር ሀይል ወደ አዲስ አበባ ሲቃረብ፣ ሸሽተው ከሀገር የወጡት ከዛሬ 33 ዓመታት በፊት ልክ በዛሬው...