top of page


ግንቦት 14፣2016 - የጉምሩክ ኮሚሽን በኮንትሮባንድ የሚገባ ልብስ ብዙ ቢሆንም የተነገረውን ያህል አይደለም ብሏል
ኢትዮጵያዊያን ከሚለብሱት ልብስ 53 በመቶው በኮንትሮባንድ የሚገባ ብላሽ ነው ብሎ ከሰሞኑ ይፋ የተደረገ ጥናት ማሳየቱ ይታወሳል፡፡ ይህም መንግስት ማግኘት የነበረበትን 45 ሚሊዮን ዶላር በየአመቱ እንደሚያሳጣው ጥናቱ...
May 22, 20241 min read


ግንቦት 8፣2016 - ባለፉት 10 ወራት 11.8 ቢሊዮን ብር የተገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር ተናገረ
ባለፉት 10 ወራት ከገቢ ግብር ከ425 ቢሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር ተናገረ። ሚኒስቴሩ የ10 ወራቱን አፈፂፀም አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙሃን በሰጠው መግለጫ ነው ይህንን ያለው። ዓመቱን ሲጀምር...
May 16, 20241 min read


ሚያዝያ 24፣2016 - ከቀረጥ ነፃ ገብተው፣ ከገቡበት ዓላማ ውጭ ሲሰሩ የተገኙ ከ140 በላይ ተሽከርካሪዎች መያዛቸው ተሰማ
ከቀረጥ ነፃ ገብተው፣ ከገቡበት ዓላማ ውጭ ሲሰሩ የተገኙ ከ140 በላይ ተሽከርካሪዎች መያዛቸው ተሰማ፡፡ በዘጠኝ ወራት ውስጥ 11 ቢሊየን ብር የሚያወጡ የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር መዋላቸውም ተሰምቷል፡፡ በረከት...
May 2, 20241 min read


ታህሳስ 12፣2016 - ኮንትሮባንድ እና ሀሰተኛ ደረሰኝ አሁንም ፈተና ሆነው ቀጥለዋል ተብሏል
አዲስ አበባ ባለፉት 4 ወራት 52 ቢሊዮን ብር ግብር መሰብሰቧ ተሰማ፡፡ ኮንትሮባንድ እና ሀሰተኛ ደረሰኝ አሁንም ፈተና ሆነው ቀጥለዋል ተብሏል፡፡ ማርታ በቀለ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Dec 22, 20231 min read