Nov 2, 20231 min readጥቅምት 22፣2016 - የልማት ድርጅቶች ወረቀት አልባ የግዥ ሥርዓት እንዲከተሉ ለማስገደድ የተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ እስከ አሁን አልፀደቀምሁሉም የመንግስት የልማት ድርጅቶች ወረቀት አልባ የግዥ ሥርዓት እንዲከተሉ ለማስገደድ የተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ እስከ አሁን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አልፀደቀም። አዋጁ በቶሎ እንዳይፀድቅ አድርገዋል ከተባሉ ምክንያቶች...