top of page


ጥቅምት 21፣2017 - በብሔራዊ ቤተ መንግስት ሲጠበቅ የነበረ 400 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ መሰጠቱ ተሰማ
በብሔራዊ ቤተ መንግስት ሲጠበቅ የነበረ 400 ኪሎ ግራም የሚመዝን ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ መሰጠቱ ተሰማ፡፡ በብሔራዊ ቤተ መንግስት የተገኘው 400 ኪሎ ግራም #ወርቅ ተቆልፎበት የተቀመጠ እንደሆነና ብሔራዊ ባንክ ጭምር...
Oct 31, 20241 min read


ሰኔ 12፣ 2016 - ብሔራዊ ባንክ በአንድ ጊዜ ከ 30.01 ኪ.ግ በላይ ወርቅ ለሚያቀርቡልኝ በዓለም ገበያ ዋጋ ላይ 72 በመቶ ማበረታቻ ጭማሪ እያደረኩ እገዛለሁ ሲል ተናገረ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በአንድ ጊዜ ከ 30.01 ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ለሚያቀርቡልኝ አቅራቢዎች በዓለም ገበያ ዋጋ ላይ 72 በመቶ ማበረታቻ ጭማሪ እያደረኩ እገዛለሁ ሲል ተናገረ። ባንኩ ከ 3.01 ኪሎ ግራም...
Jun 19, 20242 min read


ግንቦት 22፣2016 - ማዕድን አሉባቸው የሚባሉ ቦታዎች አብዛኞቹ ታጣቂዎች የሚንቀሳቀሱባቸው ናቸው ተባለ
በኢትዮጵያ የማዕድን ሀብት አሉባቸው የሚባሉ ቦታዎች አብዛኞቹ ታጣቂዎች የሚንቀሳቀሱባቸው ናቸው ተባለ፡፡ ይህም የሀገሪቱ ማዕድን እንዳይለማ ችግር እንደሆነ ተነግሯል፡፡ የማዕድን ሀብት ባሉባችው የተለያዩ አካባቢዎች...
May 30, 20241 min read


የካቲት 7፣2016 - የገበያ ቅኝት - የወርቅ እና የብር ጌጣጌጦች ዋጋ
የገበያ ቅኝት;- የወርቅ እና የብር ጌጣጌጦች ዋጋ ፍቅሩ አምባቸው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw Tiktok:...
Feb 15, 20241 min read


ከማዕድን ሀብት የሚገኝ ገቢ ክፍፍል
በኢትዮጵያ በስራ ላይ ያለው እና በማዕድን ሀብት የባለቤትነት የሮያሊቲ ክፍያ ዙሪያ ያለው አሰራር በየወቅቱ ለውጥ እንደሚደረግበት ይሰማል፡፡ በአሁኑ ወቅትም በፌዴሬሽን ም/ቤት በማዕድን ሀብት ዙሪያ የሚዘጋጀው ቀመር...
Dec 16, 20231 min read


መስከረም 10፣2016 - በህገወጥነት የተሰማሩ የወርቅ አምራቾች ፈቃዳቸው ተሰርዞባቸዋል ተባለ
ከፍተኛ የወርቅ ምርት ካላቸው አካባቢዎች ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል አንደኛው ነው፡፡ ነገር ግን ከክልሉ ወደ ብሔራዊ ባንክ የሚገባው ወርቅ መጠን እየቀነሰ ሄዷል፡፡ ክልሉ ለዚህ መላ አበጅቼያለሁ፤ በዘረፉ የተሰማሩና...
Sep 21, 20231 min read


ጳጉሜ 1፣2015 - ለመንግስት የሚቀርበው የወርቅ ምርት ከዓመታት በፊት ከነበረው በ92 በመቶ ቀንሷል ተባለ
በሰላም እጦትና በተለያየ ችግር ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ለመንግስት የሚቀርበው የወርቅ ምርት ከዓመታት በፊት ከነበረው በ92 በመቶ ቀንሷል ተባለ፡፡ በዚህም ከ2002 እስከ 2004 ባሉት ዓመታት ወደ 800 ከሎ...
Sep 7, 20231 min read


ነሐሴ 4፣2015 - ከኢትዮጵያ የከበሩ ማዕድናትን ምዕራባዊያን የበለጠ ተጠቃሚ እየሆኑ ነው ተብሏል
ኢትዮጵያ ወርቅና ሌሎች ማዕድኖቿ ለውጪ ገበያ አቅርባ የምታገኘው ገቢ ከግማሽ ሚሊየን ዶላር ያነሰ ነው፡፡ በወጉ ቢሰራበት እንደ ኦፓልና ኤመራልድ ያሉ የከበሩ ማዕድናት ብቻቸውን ከዚህ የተሻለ ገቢ ማስገባት ይችሉ ነበር...
Aug 10, 20231 min read
ታህሳስ 3፣ 2015- በህገ ወጥ መንገድ ወርቅ እየተመረተ እየተሸጠ በመሆኑ ወደ ብሔራዊ ባንክ መግባት ያለበት ወርቅ መቀነሱ ተሰማ፡፡
ታህሳስ 3፣ 2015 በህገ ወጥ መንገድ ወርቅ እየተመረተ እየተሸጠ በመሆኑ ወደ ብሔራዊ ባንክ መግባት ያለበት ወርቅ መቀነሱ ተሰማ፡፡ የወርቅ ማምረት ሂደቱ የውጭ ዜጎችም እየተሳተፉ በመሆኑ ትኩረት ተሰጥቶ ሊሰራበት...
Dec 12, 20221 min read
ህዳር 30፣ 2015- በህገ-ወጥ የወርቅ አምራቾች ሰበብና ሌላውም ኢትዮጵያ በ3 ወር ውስጥ የወርቅ የወጪ ንግዷ ከባለፈው ሲመሳከር በከፍተኛ ደረጃ መቀነሱን የ
ህዳር 30፣ 2015 በህገ-ወጥ የወርቅ አምራቾች ሰበብና ሌላውም ኢትዮጵያ በ3 ወር ውስጥ የወርቅ የወጪ ንግዷ ከባለፈው ሲመሳከር በከፍተኛ ደረጃ መቀነሱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ተናገረ፡፡ ኢትዮጵያ በ3 ወር ውስጥ...
Dec 9, 20221 min read
ጥቅምት 28፣ 2015-ምጣኔ ሐብት- ወርቅና ኢኮኖሚ
ጥቅምት 28፣ 2015 ምጣኔ ሐብት ወርቅና ኢኮኖሚ ተህቦ ንጉሴ
Nov 8, 20221 min read