May 201 min readግንቦት 12፣2016 - ''ለመሬት መንሸራተት ተጋላጭ ናቸው በተባሉ አካባቢዎች የሚኖሩ ሰዎችን አሰፋፈር ማስተካከል ይገባል'' ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩትለመሬት መንሸራተት ተጋላጭ ናቸው በተባሉ የከተሞች አካባቢ የሚኖሩ ሰዎችን አሰፋፈር ከወዲሁ ማስተካከል ይገባል ሲል የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳሰበ። በመጪው ክረምት ይኖራል ተብሎ የሚጠበቀው ከመደበኛ በላይ...
Mar 181 min readመጋቢት 9፣2016 - ግጭት ባለባቸው እና ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች እንደ ወባ፣ ኩፍኝ፣ ኮሌራ ያሉ ወረርሽኞች እየተስፋፋ መሆኑ ተነገረበተለይ ግጭት ባለባቸው እና ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች እንደ ወባ ፣ ኩፍኝ፣ ኮሌራ ያሉ ወረርሽኞች እየተስፋፋ መሆኑ ተነገረ፡፡ ባለፈው የካቲት ወር በተደረገ ጥናት በ6 ቀናት ብቻ 515 በኮሌራ፣ 424 ሰዎች...