top of page


ግንቦት 28፣2016 - ኢትዮጵያ፤ ከጅቡቲ ወደብ በተጨማሪ የታጁራ፣ በርበራ፣ ሞምባሳ እና ላሙ ወደብን በአማራጭነት እየተጠቀመች ነው ተባለ
ኢትዮጵያ ከጅቡቲ ወደብ ውጪ ሌሎች አማራጭ ወደቦችን እየተጠቀመች መሆኑን ተነገረ፡፡ ይህ የተባለው የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር የ9 ወር ሪፖርቱን ለህዝብን እንደራሴዎች ምክር ቤት ሲያቀርብ ነው፡፡ ኢትዮጵያ...
Jun 5, 20241 min read


መጋቢት 18፣2016 - መድኃኒት አቅራቢ ድርጅት የተንዛዛ የግዥ ሥርዓቱን ለማስተካከል እየሰራሁ ነው አለ
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ድርጅት የተንዛዛና ጊዜ የሚፈጅ የግዥ እና የስርጭት ሥርዓቱን ለማስተካከል እየሰራሁ ነው አለ፡፡ ከወደብ ወደ ሀገር ቤት ለማስገባት የሚወሰደውን ጊዜ ለማሳጠርም የግል ተቋማት የማጓጓዝ...
Mar 27, 20241 min read


ህዳር 8፣2016 - አለም አቀፍ ህጎች ስለ ባህር በር ምን ይላሉ?
በመሪዎቿ ይሁንታ ጭምር የቀይ ባህር ድርሻዋን አጥታለች የተባለችው ኢትዮጵያ ከተያያዥ አለም አቀፍ ህጎች አኳያ ያሸኛል ያለችውን የባህር በር የማግኘት እድል አላት ወይ? የወደብ አስፈላጊነት፤ እንዴትስ እውን ሊሆን...
Nov 18, 20231 min read


ህዳር 8፣2016 ‘’ ኢትዮጵያ ከምኞትና ፍላጎት ባሻገር በቅርቡ የራሷን ወደብ የማግኘት እድሏ ጠባብ ነው’’
ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ኢትዮጵያ የእራሷ ወደብ ያስፈልጋታል የሚለው ወሬ በተለይ በመንግስታዊ የመገናኛ ብዙሃን እየተተነተነ ነው፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲም ከጂኦ ፖለቲካዊ፣ ከኢኮኖሚያዊና ከህግ እንዲሁም ከዲፕሎማሲ...
Nov 18, 20231 min read


ጥቅምት 24፣2016 - ኢትዮጵያ ወደብ የማግኘት ተስፋ አላት ሲል የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር ተናገረ
ኢትዮጵያ ወደብ የማግኘት ተስፋ አላት ሲል የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር ተናገረ፡፡ ተስፋው ግን የትኛውን ወደብ እንደሆነ አልተጠቀሰም፡፡ ፍቅሩ አምባቸው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Nov 4, 20231 min read


ጥቅምት 22፣2016 - ወደብን በሚመለከት በመገናኛ ብዙሀን የሚቀርቡ ዘገባዎች ጉዳዩን ዝቅ ያደረገና ከወደብ መጠቀም በላይ ያለውን ጠቀሜታ የማያሳይ ነው ተባለ
የወደብ ጉዳይን በሚመለከት በመገናኛ ብዙሀን የሚቀርቡ ዘገባዎች ጉዳዩን ዝቅ ያደረገና ከወደብ መጠቀም በላይ ያለውን ጠቀሜታ የማያሳይ ነ። የኔነህ ሲሳይ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Nov 2, 20231 min read


ነሐሴ 16፣2015 - የባህር ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ እቃ ማመላለስ ስራ ተዋጥቶልኛል አለ
የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ከወደብ ወደ ወደብ እቃ ማመላለስ ስራ ተዋጥቶልኛል አለ፡; በተጠናቀቀው ዓመትም ከ1 ነጥብ 1 ሚሊዮን ቶን በላይ አጓጉዣለሁ ብሏል፡፡ ቴዎድሮስ ወርቁ የሸገርን ወሬዎች፣...
Aug 22, 20231 min read