top of page


መጋቢት 16፣2016 - ኢትዮጵያ ያላትን የውሃ ሀብት በአግባቡ እንድትጠቀምበት ያስችላታል የተባለ ፕሮግራም መሰናዳቱ ተሰማ
ኢትዮጵያ ያላትን የውሃ ሀብት በአግባቡ እንድትጠቀምበት ያስችላታል የተባለ ፕሮግራም መሰናዳቱ ተሰማ፡፡ ‘’የተቀናጀ የውሃ ሀብት አስተዳደር’’ የሚል መጠሪያ የተሰጠው ፕሮግራም ከውሃ ጋር የተገናኙ ችግሮችን ይፈታል...
Mar 25, 20241 min read


መስከረም 25፣2016 - በኢትዮጵያ ግማሽ ያህሉ ህዝብ ንጹህ የመጠጥ ውሃ ተጠቃሚ አይደለም ተባለ
በኢትዮጵያ ግማሽ ያህሉ ህዝብ ንጹህ የመጠጥ ውሃ ተጠቃሚ አይደለም ተባለ፡፡ ወተር ኤይድ(Water Aid) የተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅት ይህን ችግር ለመቀነስ ፕሮጀክት ቀርጬ ለተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ለመስራት...
Oct 6, 20231 min read


ነሐሴ 10፣2015 - መንግስት ስለ ውሃ ዲፕሎማሲ ምን ይላል?
ኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብን መገንባት ከጀመረች አንስቶ በተለይ ከወንዙ የታችኛው ተፋሰሰ ሀገራት ከእነ ሱዳን እና ግብፅ ከፍተኛ ጫና ተደርጎባታል፡፡ ለግንባታው ብድር አስከልክለዋታል፡፡ በውሃ ዲፕሎማሲ ስራ ኢትዮጵያ...
Aug 16, 20231 min read


ልዩ ወሬ - የዋጋ ግሽበቱ ዓመታትን ለሚውስዱ ግዙፍ ፕሮጀክት ስራ ተቋራጮች ከሚሸከሙት በላይ ሆኖባቸዋል
በኢትዮጵያ ያለው የዋጋ ግሽበት በሁለት አሃዝ ጠንካራ ሆኖ ቀጥሏል፡፡ ይህም ህዝቡን ፣ ገበያውን እየረበሸ ነው፡፡ ግሽበቱ አምስት ፣ አስር አመታት የሚፈጁ ግዙፍ ሀገራዊ ፕሮጀክቶችን የሚሰሩ ስራ ተቋራጮችን ደግሞ...
Jul 3, 20231 min read
ታህሳስ 14፣ 2015- የአፍሪካ የውሃ ማማ፣ የከርሰ ምድር ውሃ ሀብት ባለቤት፣ በመባል ለዘመናት ስትጠራ የኖረችው ኢትዮጵያ እውነት በተባለችው መጠን የውሃ
,, የአፍሪካ የውሃ ማማ፣ የከርሰ ምድር ውሃ ሀብት ባለቤት፣ በመባል ለዘመናት ስትጠራ የኖረችው ኢትዮጵያ እውነት በተባለችው መጠን የውሃ ባለፀጋ ነችን? ወይንስ የሌላትን አላት ብለው ጎረቤቶቿ በሰጧት ትርክት ስትጠራ...
Dec 24, 20221 min read