Nov 9, 20231 min readኢትዮ ቴሌኮም እና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አብረው ለመስራት ተስማሙኢትዮጵያ ውሃዋ ከሰፈር እስከ ሀገር እንዳይባክን፤ ወደ ውስጥም ወደ ውጪም የሚፈሰውን ጠብታ ውሃ ለመቆጣጠርና አጠቃላይ አሰራሩን ዲጂታላይዝ ለማድረግ ኢትዮ ቴሌኮም እና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አብረው ለመስራት...