top of page


የካቲት 15፣2016 - አለም አቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን ለዘመን ባንክ የ30 ሚሊዮን ዶላር መተማመኛ ለመስጠት ተስማማ
በዘመን ባንክ በኩል ለሚደረጉ አለም አቀፍ ንግዶች የአለም አቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን(IFC) የ30 ሚሊዮን ዶላር መተማመኛ ለመስጠት ተስማማ። ስምምነቱም በዘመን ባንክ ዋና መስሪያ ቤት በባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ...
Feb 23, 20242 min read


ህዳር 17፣2016 - የዘመን ባንክ ዋና መስርያ ቤት ማስፋፍያ ህንፃ ንድፍ ውድድርን ‘’አለበል ደስታ አማካሪ አርክቴክቶችና መሀንዲሶች’’ አሸነፈ ።
የዘመን ባንክ ዋና መስርያ ቤት ማስፋፍያ ህንፃ ንድፍ ውድድርን ‘’አለበል ደስታ አማካሪ አርክቴክቶችና መሀንዲሶች’’ አሸነፈ። ዘመን ባንክ በቅርቡ ካስመረቀው ዋና መስሪያቤት ህንፃ ጎን ለሚያሰራው ህንፃ የንድረፍ...
Nov 27, 20231 min read


ጥቅምት 17፣2016 - ዘመን ባንክ እና ሳፋሪኮም ኤም ፔሳ አብረው ለመስራት ተስማሙ
የስምምነት የፊርማ ስነስርዓቱም በትናንትናው እለት በዘመን ባንክ ዋና መስሪያቤት ተከናውኗል። የስምምነት ፊርማውን የዘመን ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ደረጀ ዘነበና የሳፋሪኮም ኤምፔሳ ዋና ስራ አስፈጻሚ ፖል ካቫቩ ...
Oct 28, 20231 min read


ጥቅምት 8፣2016 - ዘመን ባንክ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ በማስተዋወቅ እና በኮሙኒኬሽን ስራዎች በጋራ ለመስራት ስምምነት አሰሩ
ባንኩ እና አየር መንገዱ ዛሬ የተፈራረሙት ስምምነት በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ በዓይነቱ የመጀመሪያው መሆኑ ተነግሮለታል፡፡ ይህ ስምምነት የዘመን ባንክን መለያ(ብራንድ) በዓለም አቀፍ ደረጃ ክፍ አድርጎ ለማስተዋወቅ...
Oct 19, 20231 min read