Jul 28, 20231 min readሐምሌ 21፣2015 - የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ከደለል ስጋት ነፃ ነው ማለት ይቻላል?ለመስኖም ይሁን ለኤሌክትሪክ ሀይል ማመንጫ የሚገነቡ ግድቦች ከደለል ስጋት ነፃ እንዲሆኑ የመሬት አጠቃቀም ፕላን ስራ ላይ ከማዋል፤ ግድቡን ከሚገነቡት ባለፈ የተለያዩ የሙያ ባለቤቶችንም ማሳተፍ እንደሚያሻ ይመከራል፡፡...