top of page


ሚያዝያ 14፣2016 - በህዳሴው ግድብ ዙሪያ የሚደረግ ድርድር እንዲሁም የግድብ ደህንነት ስራ
#ጉዳያችን የዛሬው ጉዳያችን በህዳሴው ግድብ ዙሪያ የሚደረግ ድርድርን እንዲሁም የግድብ ደህንነት ስራን ይመለከታል። ማብራሪያውን የሚያቀርቡልን የህዳሴው ግድብ ተደራዳሪና የባለሞያዎች ቡድን ሰብሳቢው ኢንጂነር ጌዲዮን...
Apr 22, 20241 min read


ሚያዝያ 3፣2016 - የመነጨውን ሀይል ከየደጃፍ ለማድረስ የሚያስችለው የመሠረተ ልማት ስራውም ትልቅ ዝግጅትን ይፈልጋል ተብሏል
የግንባታ ስራው 95 በመቶ መድረሱ የተነገረው የህዳሴው ግድብ ተጨማሪ 5 ተርባይኖች በ7 ወር ጊዜ ሀይል ማመንጨት ይጀምራሉ፡፡ የግንባታውን ሥራ ያህል የመነጨውን ሀይል ከየደጃፍ ለማድረስ የሚያስችለው የመሠረተ ልማት...
Apr 11, 20241 min read


መጋቢት 19፣2016 - ከህዳሴው ግድብ የድርድር ሂደት ኢትዮጵያ በሌሎች ወንዞች ዙሪያ ለምታስባቸው ፕሮጀክቶች ምን መማር አለባት?
ኢትዮጵያ በህዳሴው ግድብ ግንባታና የድርድር ሂደት ዙሪያ ከግብፅና ሱዳን ከሌሎች ምዕራባዊያን ሀገሮችም ጋር ክፉ ደግ ስትነጋር ቆይታለች፡፡ ነገሩ ዛሬም መቋጫ አላገኘም፡፡ የህዳሴው ግድብም ሂደቱ ከአንድ መግባቢያ...
Mar 28, 20241 min read


መጋቢት 11፣2016 - የህዳሴ ግድብ 5 ተርባይኖች በመጪው ሳምንታት ሀይል ማመንጨት ይጀምራሉ ተባለ
የህዳሴ ግድብ 5 ተርባይኖች በመጪው ሳምንታት ሀይል ማመንጨት ይጀምራሉ ተባለ፡፡ ግንባታው ባይጠናቀቅም በ2 ተርባይኖች ሀይል ማመንጨት ጀምሯል የተባለው ታላቁ የህዳሴ ግድብ፤ ተጨማሪ የሀይል አመንጪ ተርባይኖች ስራ...
Mar 20, 20241 min read


የካቲት 29፣2016 - የውጪ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከጀርመን የፓርላማ አባላት ጋር ውይይት አድርጓል
በሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት የውጪ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከጀርመን የፓርላማ አባላት ጋር ውይይት አድርጓል፡፡ የህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያና የሶማሌላንድ የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት እና የፕሪቶሪያው...
Mar 8, 20241 min read


የህዳሴው ግድብ አራተኛ ዙር ውይይት ያለ ስምምነት ተጠናቋል
በ4 ወር ጊዜ ውስጥ መቋጫ ያገኛል የተባለው የህዳሴው ግድብ አራተኛ ዙር ውይይት ያለ ስምምነት ተጠናቋል፡፡ ግብፅ የቅኝ ግዛት አስተሳሰብን ይዛ መቀጠል ችግር መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ ተናግሯል፡፡...
Dec 20, 20231 min read