top of page


ታህሳስ 27፣2016 - የዘመናት ችግሮች በመፍታት የታሰበውን ሰላም ለማምጣት የሚሰራው ስራ እንዴት እየሆነ ነው?
ለዘመናት የተከማቹ ውስብስብ የኢትዮጵያን ችግሮች ከስሩ ፈትሾ መፍትሄ በመስጠት ዘላቂ ሰላም እንዲመጣ የማድረግ ሀላፊነት ለብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን ተሰጥቶታል፡፡ በሰብአዊ መብት ጥበቃ፣ በሰላምና በሌሎችም መሰል ተግባራት...
Jan 6, 20241 min read


ታህሳስ 17፣2016 - የምክክር ኮሚሽን መቼ ወደ አጀንዳ መረጣ እንደሚገባ አላሳወቀም
የኢትዮጵያ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሰባት ክልሎች የተሳታፊዎችን ልየታ ቢያካሂድም በአማራና ትግራይ ክልል ይሄንኑ ስራ ገና ካለመጀመሩም ባሻገር መቼ ወደ አጀንዳ መረጣ እንደሚገባ ቁርጥ ያለ ጊዜ አላሳወቀም፡፡ ያሬድ...
Dec 27, 20231 min read


ታህሳስ 12፣2016 - ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በአማራ እና በትግራይ ክልሎች የተሳታፊ መረጣ አላካሄድኩም ብሏል
የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በአብዛኛው የሀገሪቱ አካባቢዎች በምክክሩ የሚሳተፉት ተሳታፊዎች ለይቼያለሁ አለ፡፡ በቅርቡም አጀንዳ መለየት እጀምራለሁ ብሏል፡፡ ይሁንና በአማራ እና በትግራይ ክልሎች የተሳታፊ መረጣ...
Dec 22, 20231 min read