top of page


ሚያዝያ 15፣2016 - በቆቦ ከተማ አካባቢ የነበረ መጠለያ ፈርሶ ወደ ቀያቸው ተመለሱ ተብለናል ሲሉ ተፈናቃዮች ተናግረዋል
በራያ አላማጣ ዞን አካባቢ ከሰሞኑ በተፈጠረው ውጥረት በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ለዳግም መፈናቀል መዳረጋቸው እየተነገረ ነው፡፡ ከሰሞኑ በቆቦ ከተማ አካባቢ የነበረ መጠለያ ፈርሶ ወደ ቀያቸው ተመለሱ ተብለናል ሲሉ...
Apr 23, 20241 min read


ታህሳስ 9፣2016 - ቀበሮ ሜዳ የሚገኙት ተፈናቃዮች ወደ ተፈናቀሉበት ቦታ ካልተመለሱ የምግብ እርዳታ እንደማያገኙ ተነግሯቸዋል ተብሏል
በጎንደር ቀበሮ ሜዳ የሚገኙ ተፈናቃዮች ምዕራብ አርማጮ ላይ የመስፈር ፍላጎት እንዳላቸው ተነገረ፡፡ መንግስት ግን ይህንን ለማድረግ ፈቃደኛ አይደለም፡፡ በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ተፈናቅለው ቀበሮ ሜዳ የሚገኙት...
Dec 19, 20231 min read
መስከረም 11፣2016 -በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ከቀያቸው ተፈናቅለው ለ2 ዓመታት ዋግኽምራ ዞን የቆዩ የአበርገሌ እና ፃግብጂ ወረዳ ነዋሪዎች....
በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ከቀያቸው ተፈናቅለው ለ2 ዓመታት ዋግኽምራ ዞን የቆዩ የአበርገሌ እና ፃግብጂ ወረዳ ነዋሪዎች ወደ ቀያቸው ቢመለሱም የምግብ እርዳታ እየቀረበላቸው ስላልሆነ ተቸግረዋል ተባለ፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ
Oct 3, 20231 min read