top of page

ሐምሌ 13፣ 2016 - የምግብ ዋስትና ችግር ያለባቸው ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ ተሰምቷል
ከስድስት ዓመታት ወዲህ የምግብ ዋስትና ችግር ያለባቸው ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ ተሰምቷል፡፡ ችግሩ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል የሚሉት በጉዳዩ ላይ ጥናት ያደረጉ ምሁር በዚሁ ከቀጠለ ማህበራዊ ቀውስ እንደሚያስከትል...
Jul 20, 20241 min read


ሚያዝያ 22፣2016 - የግብርና ዘርፍ ማዘመን ካልተቻለ የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ አይቻልም ተባለ
የኢትዮጵያ የግብርና ዘርፍ ማዘመን ካልተቻለ የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ አይቻልም ተባለ፡፡ ሀገሪቱም ከዘርፉ ማግኘት የሚገባትን ጥቅም አንዳታጣ ዘርፉን ማዘመን ይኖርብናል ተብሏል፡፡ በረከት አካሉ የሸገርን ወሬዎች፣...
Apr 30, 20241 min read

ጥር 25፣2016 - ‘’ኢትዮጵያ ያሏት ነባር የስንዴ ዘርያዎቿን እያጣች ነው’’ የሚለው ባለሞያዎች ስጋት
ኢትዮጵያ በስንዴ ምርት እራሷን ለመቻል ባለፉት ዓመታት በሰራችው ስራ ስንዴን ከውጪ ከማስገባት ወደ መላክ መሸጋገሯ ይፋ ተደርጓል፡፡ ምንም እንኳን በሀገር ውስጥ ያለው የስንዴ አቅርቦትና ዋጋ መናር ተመረተ ከተባለው...
Feb 3, 20241 min read