Sep 14, 20231 min readመስከረም 3፣2016 - የሰብአዊ መብት ድርጀቶች መረጃዎችን ከመንግስት ተቋማት ማግኘት እየቻልን አይደለም አሉሰብአዊ መብት ላይ የሚሰሩ ድርጀቶች የሚያስፈልጉትን መረጃዎችን ከመንግስት ተቋማት ማግኘት እየቻልን አይደለም አሉ፡፡ ድርጅቶቹ መረጃ ካለማግኘታችን በተጨማሪ በሰራተኞች ላይ የሚደርሰው እስር እና እንግልትም ያጋጥመናል...