top of page


ግንቦት 7፣2016 - ከ 300 በላይ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች፤ ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን 11 ዋና ዋና ያሏቸውን አጀንዳዎች አስረከቡ
ከ 300 በላይ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች፤ ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን 11 ዋና ዋና ያሏቸውን አጀንዳዎች አስረከቡ፡፡ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶቹ በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ይታይልን ያሉትን 11 አጀንዳዎች ለኮሚሽኑ...
May 15, 20241 min read


ጥር 29፣2016 - 477 የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች መኖር አለመኖራቸወን ማረጋገጥ አልቻልኩም ሲል ተቆጣጣሪው መ/ቤት ተናገረ
477 የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች መኖር አለመኖራቸወን ማረጋገጥ አልቻልኩም ሲል ተቆጣጣሪው መ/ቤት ተናገረ፡፡ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ባለስልጣን ሁለት ጊዜ ጥሪ አቅርቦ ከ 805 ህልውናቸውን ካላረጋገጡ ድርጅቶች...
Feb 7, 20241 min read


ጥር 4፣2016 - የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ከሰብአዊ መብት ረገድ ብዙ እየሰሩ አይደለም ተብሏል
በገጠሪቱ ኢትዮጵያ ያለውን የመሰረተ ልማት እና የማህበራዊ አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን የሚደግፉት፤ ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶች በሰብአዊ መብት እና በሌሎች ስራዎቻቸው እምብዛም አይደሉም ተብሏል፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት...
Jan 13, 20241 min read
ታህሳስ 4፣ 2015በለጋሾች ድጋፍ መቀዛቀዝ ምክንያት የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የገንዘብ እጥረት ገጥሟቸዋል ተባለ።
ታህሳስ 4፣ 2015 በለጋሾች ድጋፍ መቀዛቀዝ ምክንያት የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የገንዘብ እጥረት ገጥሟቸዋል ተባለ። የገንዘብ ችግሩ አንዳንድ ድርጅቶቹ የጀመሯቸውን ስራዎች እንዲያቆሙ እስከ ማስገደድ መድረሱ...
Dec 13, 20221 min read