Feb 291 min readበህግ ላይ ያለው ክፍተት በሴቶች ላይ የሚፈፀሙ ጥቃቶች መልካቸው እየቀያየሩ እንዲበረክቱ አድርጓል ተባለበወንጀለኛ መቅጫ ህግ ላይ ያለው ክፍተት በሴቶች ላይ የሚፈፀሙ ፆታዊና አካላዊ ጥቃቶች መልካቸው እየቀያየሩ እንዲበረክቱ አድርጓል ተባለ፡፡ ሴቶች የሚደርሱባቸውን ፆታዊ እና አካላዊ ጥቃቶች ተከትሎ በወንጀለኞች ላይ...
Nov 27, 20231 min readህዳር 17፣2016 - የሰሜኑ ጦርነት በሴቶች ላይ ያስከተለውን ዳፋ በተመለከተ የሴቶች ማህበራት እየከወኑት ያለው ስራ ምን መሳይ ነው?ጦርነትና ግጭት ብዙ አሳጥቶናል እያሳጣንም ቀጥሏል፡፡ የግጭቱ ቀዳሚ ገፈት ቀማሽ እና ሰለባ የሚሆኑት ሴቶች እና ሕጻናት ደግሞ በብዙ እየተጎዱ ነው፡፡ የሰሜኑ ጦርነት በሴቶች ላይ ያስከተለውን ዳፋ በተመለከተ የሴቶች...
Aug 1, 20231 min readሐምሌ 25፣2015 - ፆታን መሠረት አድርገው ስለሚፈፀሙ ጥቃቶች ትክክለኛ መረጃ እየተገኘ አይደለም ተባለጥቃቶቹ በየጊዜው ጨምረዋል ቢባልም በምን ያህል ለሚለው ትክክለኛ መረጃ እንደሌለ ተነግሯል። ይህን የመረጃ ክፍተት ይሞላል የተባለ ፖሊሲ ኢትዮጵያ እያዘጋጀች እንደምትገኝ ሠምተናል። ፖሊሲው ፆታን መሠረት አድርገው...