top of page


ጥር 15፣2016 - በ5 ዓመታት ከግማሽ ሚሊየን በላይ ኢትዮጵያዊያን በተለያዩ ሀገራት የሥራ እድል አግኝተው ተጉዘዋል ተባለ
ባለፉት 5 ዓመታት ከግማሽ ሚሊየን በላይ ኢትዮጵያዊያን በተለያዩ ሀገራት የሥራ እድል አግኝተው ተጉዘዋል ተባለ፡፡ ከአረብ ሀገራት በተጨማሪ በአውሮፓም ኢትዮጵያዊያን የስራ እድል ማግኘት በሚችሉበት መንገድ ዙሪያም...
Jan 24, 20241 min read


ጥር 14፣2016 - ወጣቶች ስራ የሚያገኙ እንዴት ነው?
በኢትዮጵያ የስራ ፈላጊው ቁጥር በሚሊዮን የሚቆጠር ነው፡፡ ስራ ለመፍጠር ደግሞ ቢሮክራሲው ከፍተኛ ነው፡፡ ታዲያ ወጣቶች ስራ የሚያገኙ እንዴት ነው? ንጋቱ ሙሉ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Jan 23, 20241 min read
ጥር 17፣ 2015- በተለያዩ ዘርፎች የስራ እድል ለመፍጠር ከሀገር ውስጥ ተቋማት በተጨማሪ ከአጋዥ ድርጅቶች ጋር እየሰራሁ ነው ሲል የስራና ክህሎት ሚኒስቴር
በተለያዩ ዘርፎች የስራ እድል ለመፍጠር ከሀገር ውስጥ ተቋማት በተጨማሪ ከአጋዥ ድርጅቶች ጋር እየሰራሁ ነው ሲል የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ተናገረ፡፡ መስሪያ ቤቱ በግማሽ ዓመቱ ለ1.4 ሚሊየን ዜጎች የሥራ እድል...
Jan 25, 20231 min read