top of page


ሰኔ 3፣ 2016 - የሽግግር ፍትህ ፍኖተ ካርታ ተጠናቆ ለውይይት መዘጋጀቱን የፍትህ ሚኒስቴር ተናገረ፡፡
ፍኖተ ካርታው በፖሊሲ የትግበራ ምዕራፍ የሚከናወኑ ተግባራትን በዝርዝር የያዘ ረቂቅ ፍኖተ ካርታ ለህዝብ ውይይት ዝግጁ መደረጉን የፍትህ ሚኒስቴር በማህበራዊ የትስስር ገፁ ላይ አስፍሯል፡፡ በተዘጋጀው ረቂቅ ፍኖተ ካርታ...
Jun 10, 20241 min read


መስከረም 7፣2016 - አሁን ላሉ ግጭቶች መላ ፈልጎ አስቻይ አውድ መፍጠር ያስፈልጋል ተብሏል
ኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምን ለማምጣት ይሰራሉ የተባሉ የተለያዩ ተቋማትን መስርታ እየሰራች ቢሆንም በተለያዩ አካባቢዎች ያሉ ግጭቶች መሻሻል እያሳዩ አይደለም፡፡ ዘላቂ ሰላምን እውን ለማድረግ የታሰቡት ሀገራዊ ምክክር እና...
Sep 18, 20231 min read


ጳጉሜ 1፣2015 - የሽግግር ፍትህን ተግባራዊ ለማድረግ ገለልተኛ ተቋማትን ማደራጀት ያስፈልጋል ተባለ
በኢትዮጵያ የሽግግር ፍትህን ተግባራዊ ለማድረግ ገለልተኛ ተቋማትን ማደራጀት ያስፈልጋል ተባለ፡፡ ከሁለት ዓመት በፊት የተቋቋመውን ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ደግሞ ደርቦ ሊይዛቸው የሚችሉ ስራዎች ሊኖሩ እንደሚችሉ...
Sep 7, 20231 min read


ነሐሴ 30፣2015 - የሽግግር ፍትህን ተግባራዊ ለማድረግ የግድ ሰላምን ማስፈን ያስፈልጋል ተባለ
አሁን የሚታዩ ግጭቶችን ማስቆም ካልተቻለ የሽግግር ፍትህን ተግባራዊ ለማድረግ አዳጋች ይሆናል ተብሏል፡፡ የሽግግር ፍትህ የባለሞያዎች ቡድን በኢትዮጵያ ተግባራዊ ሊደረግ ስለታሰበው የሽግግር ፍትህ የፖሊሲ ማዕቀፍ...
Sep 5, 20231 min read