top of page


ግንቦት 7፣2016 - ኢትዮጵያ የሽግግር ፍትህን ተግባራዊ ለማድረግ በምትከውነው ስራ የውጭ ሃገር ዜጎች እንደሚሳተፉ በፖሊሲው ላይ ሰፍሯል
ኢትዮጵያ የሽግግር ፍትህን ተግባራዊ ለማድረግ በምትከውነው ስራ የውጭ ሃገር ዜጎች እንደሚሳተፉ በፖሊሲው ላይ ሰፍሯል፡፡ በልዩ ዐቃቢ ህግ ይሳተፋሉ የተባሉ የውጭ ዜጎችን በመምረጡ ሂደት ላይ ሰፍሯል፡፡ በልዩ አቃቢ ህግ...
May 15, 20241 min read

መጋቢት 9፣2016 - ሰዎችን የመሰወር ወንጀል፣ የሽግግር ፍትሁ እና ጉልህ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች
ላለፉት ዘመናት በህዝብ ላይ ተፈፅመዋል የተባሉ በደሎች ገለጥለጥ ብለው የሚታዩበት እውነት ወጥቶ ተጠያቂነት የሚረጋገጥበት ነው የሽግግር ፍትህ፡፡ የሽግግር ፍትህ ዘላቂ ሰላምን ያመጣሉ ተብለው እየተከወኑ ካሉ ስራዎች...
Mar 18, 20241 min read


የካቲት 6፣2016 - የሽግግር ፍትህ በአግባቡ እንዲተገበር ያሉ ግጭቶችን በሰላማዊ መንገድ እልባት መስጠት ይገባል ተባለ
ኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እንዲኖራት ያግዛል የተባለው የሽግግር ፍትህ በአግባቡ እንዲተገበር በተለያዩ አካባቢዎች ያሉ ግጭቶችን በሰላማዊ መንገድ እልባት መስጠት ይገባል ተባለ፡፡ ውጤታማ የሽግግር ፍትህ ለማካሄድ አንፃራዊ...
Feb 14, 20241 min read

ታህሳስ 27፣2016 - የዘመናት ችግሮች በመፍታት የታሰበውን ሰላም ለማምጣት የሚሰራው ስራ እንዴት እየሆነ ነው?
ለዘመናት የተከማቹ ውስብስብ የኢትዮጵያን ችግሮች ከስሩ ፈትሾ መፍትሄ በመስጠት ዘላቂ ሰላም እንዲመጣ የማድረግ ሀላፊነት ለብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን ተሰጥቶታል፡፡ በሰብአዊ መብት ጥበቃ፣ በሰላምና በሌሎችም መሰል ተግባራት...
Jan 6, 20241 min read

ጥቅምት 24፣2016 - አንድ ዓመት የሞላው የፕሪቶሪያው የሰላም ሰምምነት ምን አስገኘ
ለሁለት ዓመት የዘለቀው የሰሜኑ ጦርነት በሰላም ስምምነት ከተቋጨ ዓመት ሞላው፡፡ የፕሪቶሪያው ስምምነት የመሳሪያ ድምፅ እንዳልሰማ ማድረጉ በአወንታዊ መልኩ በብዙዎች ይጠቀሳል፡፡ በሌላ በኩል በትጥቅ ማስፈታት፣ መልሶ...
Nov 4, 20231 min read