top of page


ግንቦት 19፣2016 -ከትምህርት ጥራት ችግር መውጫ መላው ምንድን ነው? (ክፍል 2)
የትምህርት ጥራት ነገር አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ ከዚህ ችግር መውጫ መላው ምንድን ነው? የዛሬው ጉዳያችን ይህንን ሀሳብ ይመለከታል። ማብራሪያውን የሚያቀርቡልን የትምህርት ባለሙያው፣ በትምህርት ዙሪያ የሚሰራው ቅን...
May 27, 20241 min read


ግንቦት 12፣2016 - ከትምህርት ጥራት ችግር መውጫ መላው ምንድን ነው?
#ጉዳያችን የትምህርት ጥራት ነገር አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ ከዚህ ችግር መውጫ መላው ምንድን ነው? የዛሬው ጉዳያችን ይህንን ሀሳብ ይመለከታል። ማብራሪያውን የሚያቀርቡልን የትምህርት ባለሞያው፣ በትምህርት ዙሪያ...
May 20, 20241 min read


የካቲት 29፣2016 - ከሁለተኛ ዲግሪ ጀምሮ ላሉ የትምህርት ዘርፎች ማሟያ የሚሰሩ የጥናት ውጤቶች በከፍተኛ መጠን ጨምሯል ተባለ
የኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት የተለያዩ ችግሮች ያሉበት ቢሆንም በከፍተኛ ት/ት ተቋማት ከሁለተኛ ዲግሪ ጀምሮ ላሉ የትምህርት ዘርፎች ማሟያ የሚሰሩ የጥናት ውጤቶች በከፍተኛ መጠን ጨምሯል ተባለ፡፡ ቴዎድሮስ ወርቁ...
Mar 8, 20241 min read


ታህሳስ 8፣2016 - የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በብዙ አስቸጋሪ ሁኔታ ዉስጥ ናቸው ተባለ
የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በብዙ አስቸጋሪ ሁኔታ ዉስጥ ናቸው ተባለ፡፡ ካሉበት አስቸጋሪ ሁኔታ ለመውጣትም የሚመሩበት ስርዓታቸውንና ፖሊሲዎቻቸውን በጥልቀት ሊፈትሹ እንደሚገባም ተነግሯል፡፡ በተለይም ከቅርብ ጊዜ...
Dec 18, 20232 min read


ጥቅምት 17፣2016 - ብሪቲሽ ካውንስል ለመምህራን ስልጠና እየሰጠ መሆኑ ተሰምቷል
ጥያቄ ውስጥ የገባው የመምህራን ብቃት ከትምህርት ጥራት መውደቅ እና ከተማሪዎችም ውጤት ማነስ ጋር ቀጥተኛ ተያያዥነት አለው፡፡ መምህራን አለባቸው ከተባሉ ክፍተቶች መካከል የሆነውን የእንግሊዘኛ ቋንቋ ብቃት ለማሻሻል...
Oct 28, 20231 min read
ጥር 19፣ 2015 - የኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት መውደቁ በተለያዩ አስረጂዎች የተረጋገጠ ነው
የኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት መውደቁ በተለያዩ አስረጂዎች የተረጋገጠ ነው፡፡ 4ኛ ክፍል ካጠናቀቁት ተማሪዎች 52 በመቶዎቹ ማንበብ አይችሉም፡፡ የዘንድሮ 12 ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ከወሰዱት ውስጥ ከ50 በመቶ በላይ...
Jan 28, 20231 min read