Nov 1, 20231 min readጥቅምት 21፣2016 - ላለፉት 8 ዓመታት የተከወነ የመንገድ ደህንነት የዳሰሳ ጥናት ይፋ ሆኗልበአዲስ አበባ በየእለቱ ለሚደርሱና የሞት እና አካል ጉዳት ለሚያስከትለው የትራፊክ አደጋ እስካሁን ከተከወኑት በተጨማሪ ሌሎች የመፍትሄ ስራዎች ላይ ማተኮር ይገባል ተባለ፡፡ በከተማዋ ላለፉት ስምንት ዓመታት የተከወነ...
Oct 17, 20231 min readጥቅምት 5፣2016-የትራፊክ አደጋ የብዙዎችን ሕይወት እየቀጠፈና ለዘላቂ የአካል ጉዳት እየዳረገ የኢትዮጵያ ችግር ሆኖ ዘልቋልየትራፊክ አደጋ የብዙዎችን ሕይወት እየቀጠፈና ለዘላቂ የአካል ጉዳት እየዳረገ የኢትዮጵያ ችግር ሆኖ ዘልቋል፡፡ ለአደጋዎቹ የተለያየ መነሻ ምክንያቶች ቢኖሩትም በአሽከርካሪዎች የብቃት እና ስነ ምግባር ማነስ የሚፈጠሩት...
Sep 13, 20231 min readመስከረም 3፣2016 - የዘመን መለወጫ በዓል ያለ ምንም የፀጥታ ችግር ተከብሮ ማለፉ ተነገረየዘመን መለወጫ በዓል ያለ ምንም የፀጥታ ችግር ተከብሮ ማለፉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ተናገረ። በከተማዋ የደረሰ የትራፊክ አደጋም የለም ብሏል። ንጋቱ ረጋሣ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Aug 25, 20231 min readነሐሴ 19፣2015 -የፍጥነት ወሰንን የሚቆጣጠር አዲስ መመሪያ መሰናዳቱ ተነገረበኢትዮጵያ በተደጋጋሚ ለሚከሰቱ የትራፊክ አደጋዎች ዋና መንስኤ የሆነውን የፍጥነት ወሰን የሚቆጣጠር አዲስ መመሪያ መሰናዳቱ ተነገረ፡፡ በተጨማሪም ሀገሪቱ ያላት የመንገድ ደህንነት ህግም ማሻሻያ ተደርጎለት ከ2016...