top of page


መስከረም 29፣2017 - የአውቶብስ ትኬት በመቁረጥ ላይ የነበሩ ሶስት ሴቶች አና ጧፍ ስትሸጥ የነበረች አንዲት ሴት በገልባጭ መከና ተገጭተው ህይወታቸው አለፈ
የአውቶብስ ትኬት በመቁረጥ ላይ የነበሩ ሶስት ሴቶች አና ጧፍ ስትሸጥ የነበረች አንዲት ሴት በገልባጭ መከና ተገጭተው ህይወታቸው አለፈ፡፡ ለአራቱ ሰዎች ህልፈት ምክንያት የሆነው አደጋ የደረሰው በአዲስ አበባ ቦሌ...
Oct 10, 20241 min read


ግንቦት 2፣2016 - ጠጥተው የሚያሽከረክሩ ሰዎች የሚደርስባቸው የገንዘብ ቅጣት ዝቅተኛ የሚባል ነው ተብሏል
በአዲስ አበባ በአራት ክፍለ ከተሞች በ638 አሽከርካሪዎች ላይ በተደረገ የአልኮል ምርመራ 61ዱ ጠጥተው ሲያሽከረክሩ ተገኙ፡፡ ጠጥተው የሚያሽከረክሩ ሰዎች የሚደርስባቸው የገንዘብ ቅጣት ዝቅተኛ የሚባል ነው ተብሏል፡፡...
May 10, 20241 min read


የካቲት 13፣2016 - የራዳር መሳሪያ እጥረት ለስራው ፈተና እንደሆነበት የትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ተናገረ
የተሽከርካሪዎችን የፍጥነት ወሰን ለመቆጣጠር የሚያግዘውን የራዳር መሳሪያ እጥረት ለስራው ፈተና እንደሆነበት የትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ተናገረ፡፡ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ለሸገር እንደተናገረው የትራፊክ አደጋን...
Feb 21, 20241 min read


ታህሳስ 29፣2016 - የትራፊክ ህጉ እና የህግ አስከባሪዎች የስነምግባር ጉዳይ ትኩረት እንደሚፈልጉ ተነግሯል
በአዲስ አበባ በተደጋጋሚ የሚደርሰው የትራፊክ አደጋ ላይ መላ ለማበጀት በጉዳዩ ላይ የሚከወኑ ስራዎች በአደጋው ቅድሚያ ተጎጂ የሚሆኑ እግረኞችን ታሳቢ ማድረግ አለባቸው ተባለ፡፡ የትራፊክ ህጉ እንዲሁም የህግ...
Jan 8, 20241 min read


ታህሳስ 9፣2016 - ኢትዮጵያ ጥቂት ተሽከርካሪ ይዘው በርካታ አደጋ ከሚደርስባቸው ሀገራት ውስጥ ነች ተባለ
ባለፋት 5 ዓመታት በትራፊክ አደጋ መከላከል ላይ የተከወኑ ስራዎች ውጤት ቢኖራቸውም ኢትዮጵያ አሁንም ጥቂት ተሽከርካሪ ይዘው በርካታ አደጋ ከሚደርስባቸው ሀገራት ውስጥ ነች ተባለ። የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ...
Dec 19, 20231 min read


ህዳር 26፣2016 - መሪ ጨብጠው ከሚያሽከረክሩት 52 በመቶዎቹ የፍጥነት ወሰን ህግን አያከብሩም ተባለ
በአዲስ አበባ መሪ ጨብጠው ከሚያሽከረክሩት ውስጥ 52 በመቶች የፍጥነት ወሰን ህግን አያከብሩም ተባለ፡፡ አብዛኛው አደጋ እየደረሰ ያለውም ከተቀመጠው የፍጥነት ወሰን በላይ ማሽከርከር ነው ሲባል ሰምተናል፡፡ ፍቅሩ...
Dec 6, 20231 min read


ጥቅምት 29፣2016 - የትራፊክ አደጋ ለመቀነስ የመንገድ መሰረተ ልማቶች የተመቹ እንዲሆኑ ማድረግ ያስፈልጋል ተባለ
በአዲስ አበባ የሚደጋገመውን የትራፊክ አደጋ ለመቀነስ ከሚወጡ የመቆጣጠሪያ ህጎች በተጨማሪ የመንገድ መሰረተ ልማቶች ለትራፊክ ፍሰቱም ይሁን ለእግረኞች የተመቹ እንዲሆን ማድረግ ያስፈልጋል ተባለ፡፡ ምህረት ስዩም...
Nov 9, 20231 min read


የነሐሴ 23፣2015 - የትራፊክ አደጋ የገጠማቸው የነጻ ሕክምና ማግኘት መብታቸው ነው
የትራፊክ አደጋ የደረሰባቸው ዜጎች በግልም ሆነ በመንግስት የጤና ተቋማት እሰከ 2 ሺህ ብር የሚደርስ የሕክምና አገልገሎት በነፃ እንዲያገኙ በህግ የተደነገገ መብት ቢሆንም አውቀውት የሚጠቀሙበት ግን ጥቂቶች ናቸው...
Aug 29, 20231 min read