Nov 9, 20232 min readጥቅምት 29፣2016 - ሕብረት ኢንሹራንስ በ2015 በጀት ዓመት የተጣራ 327 ሚሊዮን ብር ማትረፉን ተናገረ። ኩባንያው በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ የአረቦን ገቢ መሰብሰቡንም ጠቅሷል። ሕብረት ኢንሹራንስ 29ኛ የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በዛሬው እለት ተካሂዷል፡፡...