top of page


መጋቢት 13፣2016 - በመጪዎቹ ወራት የሚኖረው የአየር ጠባይ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርስ ስለሚችል ጠንካራ ትብብር የሚፈልግ ነው ተባለ
በምስራቅ አፍሪካ የድንበር አካባቢዎች ጭምር በመጪዎቹ ወራት የሚኖረው የአየር ጠባይ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርስ ስለሚችል ጠንካራ ትብብርና አስቀድሞ የአየር ጠባይ ሁኔታ ትንተናን የሚፈልግ ነው ተባለ፡፡ የኔነህ ሲሳይ...
Mar 22, 20241 min read


መጋቢት 13፣2016 - በዓለም ዙሪያ ከውሃ ጋር በተገናኘ የሚፈጠር ግጭት ባለፉት አስር ዓመታት መጠኑ በሶስት እጥፍ ጨምሯል ተባለ
በዓለም ዙሪያ ከ 3 ቢሊዮን በላይ ህዝብ በድንበር ተሻጋሪ የውሃ ሀብት ላይ ጥገኛ መሆኑ ተነግሯል። ውስን የሆነውን የውሃ ሀብት መጠበቅና በወጉ መጠቀም ካልተቻለ የግጭት መነሻ ይሆናል ተብሏል። ኢትዮጵያን ጨምሮ በዓለም...
Mar 22, 20242 min read


የካቲት 21፣2016 - የአየር ንብረት ለውጥ ቆላማ አካባቢዎች ላይ ጉዳት እያደረሰ ነው ተባለ
የአየር ንብረት ለውጥ በኢትዮጵያ ቆላማ አካባቢዎች ላይ ጉዳት እያደረሰ ነው ተባለ፡፡ የአየር ንብረት ለውጡን ለመቋቋምና መልሶ ለማልማት ካልተሰራ ችግሩ የከፋ እንደሚሆነ የአለም ባንክ አሳስቧል፡፡ ማርታ በቀለ የሸገርን...
Feb 29, 20241 min read