top of page

ከተራ ምን ማለት ነው?
የጥምቀት በዓል በተለይም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዘንድ በአደባባይ በድምቀት ይከበራል፡፡ ለመሆኑ ከተራ ምን ማለት ነው? ታዲያ ባህል እና ጎሳ ሳይለያቸው ሁሉም በጋራ የሚያከበሩት የጥምቀት በዓል...
Jan 20, 20241 min read

የጥምቀት በዓል በአደባባይ በዓል ሆኖ መከበር የጀመረው መቼና እንዴት ነው?
የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ በአደባባይ በዓል ሆኖ መከበር የጀመረው በአፄ ገብረመስቀል ዘመነ መንግስት እንደነበር ይነገራል፡፡ ያኔ የነበረው የበዓሉ አከባበር ምን መሳይ ነበር የሚለውን እና ተያያዥ ጥያቄዎችን በኢትዮጵያ...
Jan 20, 20241 min read

ሳይንሱ ውሃ የዋህም ቁጡም ነው ይለናል
ሳይንሱ ውሃ የዋህም ቁጡም ነው ይለናል፡፡ የሰው ልጅ ገና ብዙውን ነገር ተመራምሮ አልተደረሰበትም የተባለለትን የውሃ ባህሪያትን በመጥቀስ ከቁጣው የሚመጡ ጥፋቶችን ሳይሆን ከየዋህነቱ ከሚገኙ በረከቶች ለመጠቀም መደረግ...
Jan 20, 20241 min read

የአደባባይ በዓላት ከኢኮኖሚ አንፃር
እንደ ጥምቀት ያሉ የአደባባይ በዓላት ከበዓልነታቸው ባሻገር የቱሪስት መስህብም በመሆንናቸው ለሀገር ገቢ በማስገኘት የሀገርን መልካም ገፅታ በማስተዋወቅ ሚናቸው ከፍ ያለ ነው፡፡ የተለያዩ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ...
Jan 20, 20241 min read