3 days ago1 min readህዳር 10፣2017 - የልደታ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ የአቶ ሰዒድ ዓሊ ከማል ያለመከሰስ መብት ተነሳየአዲስ አበባ ምክር ቤት የልደታ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑትን፤ የአቶ ሰዒድ ዓሊ ከማል ያለመከሰስ መብትን አነሳ፡፡ ያለመከሰስ መብታቸው የተነሳው የምክር ቤቱ አባል በሙስና መጠርጠራቸው ተነግሯል፡፡ የአዲስ...