top of page


ጥቅምት 23፣2016 - ሰራተኞቼ ለሙስና የመጋለጣቸው አንደኛው ምክንያት የኤሌክትሪክ እቃዎች አለመገኘት ነው ሲል የአዲስ አበባ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተናገረ
የአዲስ አበባ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰራተኞች ለሙስና የመጋለጣቸው አንደኛው ምክንያት የኤሌክትሪክ እቃዎችና መለዋወጫዎች በበቂ አለመገኘት ነው ሲል መስሪያ ቤቱ ተናገረ፡፡ ባለፉት 3 ወራት 2.4 ቢሊየን ብር...
Nov 3, 20231 min read
ጥር 18፣ 2015- የኮዬ ፈጬ ነዋሪዎች የመሰረት ችግር ገጠመን አሉ፡፡
የኮዬ ፈጬ ነዋሪዎች የመሰረት ችግር ገጠመን አሉ፡፡ የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በመንገድ ግንባታ ሰበብ ዘላቂ መፍትሄ ማምጣት አልቻልኩም ብሏል፡፡ የመንገዶች ባለስልጣን በበኩሉ እኔ ሰበብ ልሆን አይገባም...
Jan 26, 20231 min read
ታህሳስ 5፣ 2015- የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎትና የከተማዋ መንገዶች ባለስልጣን እርስ በርሳቸው እየተካሰሱ ነው
የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎትና የከተማዋ መንገዶች ባለስልጣን እርስ በርሳቸው እየተካሰሱ ነው፡፡ ተናቦ መስራት ባለመቻሉ አንዱ የስራው ሌላው እያፈረሰው በነዋሪው ላይ ጫና እየደረሰ መሆኑን ሰምተናል፡፡ ወንድሙ...
Dec 14, 20221 min read