top of page


መጋቢት 6፣2016 - ለአፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ አዲስ አበባ ከመጡ እንግዶች መካከል ኤርፖርት ውስጥ ብዙ ሰዓት ተጉላላን፣ ለቪዛም 150 ዶላር ከፍልን ብለው ቅሬታ ያቀረቡ ነበሩ
ከወር በፊት ለአፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ አዲስ አበባ ከመጡ እንግዶች መካከል ኤርፖርት ውስጥ ብዙ ሰዓት ተጉላላን፣ ለቪዛም 150 ዶላር ከፍልን ብለው ቅሬታ ያቀረቡ ነበሩ፡፡ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት በበኩሉ...
Mar 15, 20241 min read


መጋቢት 6፣2016 - ''በቦሌ ኤርፖርት ተጓዦች ወደ ሀገር ውስጥ ሲገቡም ሆነ ሲወጡ የሚያቀርቡት ስሞታ እኔን አይመለከትም'' የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት ተጓዦች ወደ ሀገር ውስጥ ሲገቡም ሆነ ሲወጡ ሲያቀርቡ የነበረው ስሞታ እኔን አይመለከትም ሲል የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ተናገረ፡፡ በረከት አካሉ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ...
Mar 15, 20241 min read


መጋቢት 5፣2016 - ከ200 በላይ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ሰራተኞች እርምጃ ተወስዶቸዋል ተባለ
ከደላሎች ጋር ተመሳጥረው የፓስፖርት ጉዳይ እናስጨርሳለን በሚል ሲሰሩ ነበር የተባሉ ከ200 በላይ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ሰራተኞች እርምጃ ተወስዶቸዋል ተባለ፡፡ አሁንም እንዲህ ባለ ስራ ውስጥ እጃቸው...
Mar 14, 20241 min read


ጳጉሜ 3፣2015 - ከ300 ሺህ በላይ ዜጎች ለፓስፖርት አመልክተው በመጠባበቅ ላይ ናቸው ተባለ
በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ300 ሺህ በላይ ዜጎች ፓስፖርት ለማግኘት አመልክተው በመጠባበቅ ላይ ናቸው ተባለ፡፡ በፓስፖርት ምርት እጥረት ምክንያት አዲስ ፓስፖርት መስጠትም ሆነ እድሳት ለ6 ወር ያህል ተቋርጦ ቆይቷል፡፡...
Sep 8, 20231 min read