top of page


የካቲት 29፣2016 - ፍትህ ተቋማት ውስጥ የአካል ጉዳተኞችና አረጋዊያንን ፍላጎቶች ታሳቢ ያደረገ የአሰራር ሥርዓት የለም ተባለ
በፍትህ ተቋማት ውስጥ የአካል ጉዳተኞችና አረጋዊያንን ፍላጎቶች ታሳቢ ያደረገ የአሰራር ሥርዓት የለም ተባለ፡፡ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በዚህ ዙሪያ ያደረገውን የክትትል ሪፖርት አውጥቷል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ...
Mar 8, 20241 min read


ጥቅምት 26፣2016 - ተፈናቃዮች ለሞት እና ለከፍተኛ የምግብ እጥርት መጋለጣቸዉን ኢሰመኮ ተናገረ
የሰብዓዊ አቅርቦት ለበርካታ ወራቶች ያልቀረበላቸዉ ተፈናቃዮች ለሞት እና ለከፍተኛ የምግብ እጥርት መጋለጣቸዉን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ፡፡ የፌዴራል አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በበኩሉ የተሟላ...
Nov 6, 20231 min read


ሐምሌ 5፣2015 - በግልገል በለስ አካባቢ ታጣቂዎች በፈጠሩት ጥቃት ንጹሃን ዜጎች እና የመከላከያ ሰራዊት አባላት ላይ ጉዳት መድረሱ ተነገረ
ከሰሞኑ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ግልገል በለስ አካባቢ ታጣቂዎች በፈጠሩት ጥቃት ንጹሃን ዜጎች እና የመከላከያ ሰራዊት አባላት ላይ ጉዳት መድረሱ ተነገረ፡፡ ጥቃቱ የደረሰው በአካባቢው ታጥቆ በሚንቀሳቀሰው የጉሙዝ ዲሞክራሲያዊ...
Jul 12, 20231 min read