top of page


ጥቅምት 26፣2017 - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለልማት ድርጅቶች አበድሮ ያልሰበሰበው ከ845.3 ቢሊዮን ብር በላይ ነው ተባለ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለመንግስት የልማት ድርጅቶች አበድሮ ያልሰበሰበው የገንዘብ መጠን ከ845.3 ቢሊዮን ብር በላይ ነው ተባለ፡፡ ይህ የተባለው ለህዝብ እንደራሴዎች ምክር መደበኛ ስብሰባው ላይ የመንግስት እዳ ሰነድ...
Nov 5, 20241 min read


ግንቦት 6፣2016 - ባንኩ ከሚሰጠው ብድር 50 ከመቶ የሚሆነውን ለኢንዱስትሪዎች እያቀረበ እንደሚገኝም ሠምተናል
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሀገር ውስጥ ጥሬ ዕቃ ተጠቅመው ለሚያመርቱ የብድር ቅድሚያ እየሰጠሁ ነው አለ፡፡ ባንኩ ከሚሰጠው ብድር 50 ከመቶ የሚሆነውን ለኢንዱስትሪዎች እያቀረበ እንደሚገኝም ሠምተናል። በረከት አካሉ...
May 14, 20241 min read


መጋቢት 24፣ 2016 - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የራሳቸው ያልሆነን ገንዘብ የወሰዱ ሰዎች ፎቶግራፍ አውጥቷል
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የራሳቸው ያልሆነን ገንዘብ የወሰዱ ሰዎች ፎቶግራፍ አወጣ። ግለሰቦቹ ከ 305,000 ብር እስከ 108,000 ብር የወሰዱ መሆናቸው ተናግሯል። በባንኩ የሲስተም ማዘመኛ ሥራ ላይ የተፈጠረውን...
Apr 2, 20241 min read


መጋቢት 13፣2016 - ''በንግድ ባንክ ላይ የተፈጠረዉ ክስተት የሳይበር ጥቃት አለመሆኑን አረጋግጫለሁ'' የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላይ የተፈጠረዉ ክስተት የሳይበር ጥቃት አለመሆኑን አረጋግጫለሁ ሲል የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ተናገረ። ያጋጠመው ከሲስተም ማሻሻያ ትግበራ ጋር በተያያዘ የተፈጠረ እንጂ የሳይበር...
Mar 22, 20241 min read


መጋቢት 12፣2016 - የራሳቸው ያልሆነን ገንዘብ የወሰዱ ግለሰቦች እስከ ቅዳሜ እንዲመልሱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሳሰበ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የራሳቸው ያልሆነን ገንዘብ የወሰዱ ወይም ወደ ተለያየ ሂሳቦች ያስተላለፉ ግለሰቦች እስከ መጪው ቅዳሜ ድረስ በፈቃዳቸው እንዲመልሱ አሳሰበ። ባለፈው ሳምት አርብ እለት ሌሊት ያገጠመው የሲስተም...
Mar 21, 20241 min read


መጋቢት 10፣2016 - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የገጠመውን ችግር ተከትሎ የእለቱን ገንዘብ ዝውውር የሚለይ ሶፍትዌር በማበልፀግ የመለየት ስራን መስራቱን ተናገረ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፈው አርብ ምሽት የገጠመውን ችግር ተከትሎ የእለቱን ገንዘብ ዝውውር የሚለይ ሶፍትዌር በማበልፀግ የመለየት ስራን መስራቱን ተናገረ፡፡ ባንኩ የተሳካ ባይሆንም በየጊዜው የሳይበር ጥቃት ሙከራ...
Mar 19, 20241 min read


የካቲት 12፣2016 - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሲስተም መቋረጥ እንዳጋጠመው ተናገረ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሲስተም መቋረጥ እንዳጋጠመው ተናገረ፡፡ ይህ የሆነውም በባንኩ መረጃ ማስተላለፊያ የፋይበር ኦፕቲክስ ገመድ ላይ በደረሰ ጉዳት መሆኑን ባንኩ አስረድቷል፡፡ በዚህም ምክንያት በባንኩ በቅርንጫፎች፣...
Feb 20, 20241 min read


ነሐሴ 27፣2015 - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ልዩ አገልግሎት እና አደረጃጀት ያለው ቅርንጫፍ መክፈቱን ተናገረ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሀገሪቱ የቅርንጫፍ ባንክ አገልግሎት ታሪክ የመጀመሪያ እና ልዩ አገልግሎት እና አደረጃጀት ያለው ቅርንጫፍ መክፈቱን ተናገረ፡፡ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ ውስጥ የተከፈተው የባንኩ ልዩ...
Sep 2, 20231 min read