top of page


ህዳር 9፣2017 - የአለም አራት ኮኮብ አየር መንገድ ደረጃ ዕውቅና እና ሽልማት ማግኘቱን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተናገረ
የአለም አራት ኮኮብ አየር መንገድ ደረጃ ዕውቅና እና ሽልማት ማግኘቱን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተናገረ፡፡ አየር መንገዱ በዓመታዊው APEX Passenger Choice Awards 2025 የአለም አራት ኮኮብ አየር...
Nov 18, 20241 min read


ሐምሌ 30፣2016 - የኢትዮጵያ አየር መንገድ፤ ግብይታቸው በዶላር ለሚደረጉ የዓለም-አቀፍ በረራዎች ላይ የደረኩት የተለየ ለውጥ የለም ሲል ተናገረ፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ፤ ግብይታቸው በዶላር ለሚደረጉ የዓለም-አቀፍ በረራዎች ላይ የደረኩት የተለየ ለውጥ የለም ሲል ተናገረ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ፤ የአውሮኘላን ቲኬት ዋጋን በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡...
Aug 6, 20241 min read


ግንቦት 6፣2016 - አለም አቀፉ የአቪዬሽን ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው
አለም አቀፉ የአቪዬሽን ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ ምክክሩ በአቪዬሽን እና በአየር ትራንስፖርት ዙሪያ እየመከረ ነው፡፡ የአፍሪካ የአየር ትራንስፖርት በተመለከተ የሚመክረው ጉባኤ የዘንድሮው 12ኛው ነው፡፡...
May 14, 20241 min read


ግንቦት 6፣2016 - የኢትዮጵያ አየር መንገድ በበረራ ደህንነት ዙሪያ ከሁልጊዜ የበለጠ ለማሳደግ ጠንክሬ እሰራለሁ አለ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በበረራ ደህንነት ዙሪያ፣ በጥገና በስልጠና እንዲሁም በአሰራር ከሁልጊዜ የበለጠ ለማሳደግ ጠንክሬ እሰራለሁ አለ፡፡ ተህቦ ንጉሴ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
May 14, 20241 min read


መጋቢት 9፣2016 - በቦሌ ኤርፖርት የሚጓጓዙ መንገደኞች፤ ከጉዟቸው ጋር በተያያዘ አጋጠመን የሚሉት ችግር ካለ የሚመለከት ኮሚቴ መቋቋሙ ተሰማ
በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት በኩል የሚጓጓዙ መንገደኞች፤ ከጉዟቸው ጋር በተያያዘ አጋጠመን የሚሉት ችግር ካለ የሚመለከት እና መፍትሄ የሚሰጥ ኮሚቴ መቋቋሙ ተሰማ፡፡ ኮሚቴው የተዋቀረው በኤርፖርቱ ውስጥ...
Mar 18, 20242 min read


መጋቢት 6፣2016 - አየር መንገዱ ካለፈው ረቡዕ ጀምሮ በማህበራዊ ሚዲያዎች ሲዘዋወር ለነበረው ምስል ምላሽ ሰጠ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካለፈው ረቡዕ ጀምሮ የአየር መንገዱን ዩኒፎርም የለበሰ ሰራተኛን የራሱን ሻንጣ በማስተካከል ላይ ሳለ የሚያሳይ ምስል ከተሳሳተ መረጃ ጋር በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ላይ በመዘዋወር ላይ...
Mar 15, 20241 min read


የካቲት 28፣2016 - የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአውሮፕላን ሞተር ምክንያት ከአገልግሎት ውጪ የሆኑ 3 አውሮፕላኖች ብቻ መኖራቸውን ለሸገር ተናግሯል
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአውሮፕላን መለዋወጫ ጋር በተገናኘ ፈተና ቢያጋጥመኝም እስካሁን በመለዋወጫ ሳይሆን በአውሮፕላን ሞተር ምክንያት ከአገልግሎት ውጪ የሆኑ 3 አውሮፕላኖች ብቻ መኖራቸውን ለሸገር ተናግሯል፡፡...
Mar 7, 20241 min read


የካቲት 27፣2016 - ኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም ያልነበራት ግዙፍ አውሮፕላን ለመግዛት ስምምነት አደረገች
የኢትዮዽያ አየር መንገድ ከቦይንግ ኩባንያ ጋር ይህን የአውሮፕላን ግዢ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል። አውሮፕላኖቹ ነዳጅ ቆጣቢና እጅግ ዘመናዊ ቦይንግ 777-9 የተባሉ አውሮፕላኖች መሆናቸውን የኢትዮጵያ አየር...
Mar 6, 20241 min read


ጥር 16፣2016 - የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጉዞ ትኬቶችን በሳፋሪኮም ኤም-ፔሳ በኩል መግዛት የሚያስችል ሰምምነት ተፈረመ
በሳፋሪኮም ኤም-ፔሳ በኩል የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጉዞ ትኬቶችን መግዛት የሚያስችል ሰምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የንግድ ዘርፍ ዋና ሀላፊ አቶ ለማ ያዴቻ እና የሳፋሪኮም ...
Jan 25, 20241 min read


ታህሳስ 18፣2016 - ዳሸን ባንክ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ደንበኞች የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ተጠቅመው ቆይተው የሚከፍሉበትን አማራጭ አስተዋወቁ
ዳሸን ባንክ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ደንበኞች የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ተጠቅመው ክፍያውን ቆይተው የሚከፍሉበትን አዲስ የክፍያ አማራጭ በጋራ አስተዋወቁ። "ጉዞዎ ይቀድማል ክፍያው ይደርሳል"በሚል የተሰየመው...
Dec 28, 20231 min read


ጥቅምት 12፣2016- በሱዳን ጦርነት የተነሳ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቀን በአማካይ ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ ለማውጣት ተገዶ እንደነበረ ተሰማ
በሱዳን በተቀሰቀሰው ጦርነት የተነሳ ሀገሪቱ የአየር ክልሏን ለበረራ ዝግ በማድረጓ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተለይ ወደ ምዕራብ አፍሪካ ሀገሮች የሚያደርገውን በረራ በኬንያ እና በዩጋንዳ ለማድረግ በመገደዱ በቀን...
Oct 23, 20231 min read


ጥቅምት 12፣2016 - የዓለም የጉዞ ሸላሚው ለኢትዮጵያ አየር መንገድ የአፍሪካ መሪ አየር መንገድ የሚለውን ሥያሜም እውቅና ሰጥቷል
የዓለም የጉዞ ሸላሚ ድርጅት (ዎርልድ ትራቭል አዋርድ) በአፍሪካ ግዙፉ ለሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ 4 እውቅናዎችን እንደሰጠው ተሰማ። የዓለም የጉዞ ሸላሚው ለኢትዮጵያ አየር መንገድ የአፍሪካ መሪ አየር መንገድ...
Oct 23, 20231 min read


ጥቅምት 8፣2016 - ዘመን ባንክ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ በማስተዋወቅ እና በኮሙኒኬሽን ስራዎች በጋራ ለመስራት ስምምነት አሰሩ
ባንኩ እና አየር መንገዱ ዛሬ የተፈራረሙት ስምምነት በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ በዓይነቱ የመጀመሪያው መሆኑ ተነግሮለታል፡፡ ይህ ስምምነት የዘመን ባንክን መለያ(ብራንድ) በዓለም አቀፍ ደረጃ ክፍ አድርጎ ለማስተዋወቅ...
Oct 19, 20231 min read
ጥር 10፣ 2015- የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቀን እስከ 22 በረራዎችን ወደ ጎንደር በማድረግ በጥምቀት በዓል ላይ የሚታደሙ ሰዎችን እያጓጓዝ ነው ተባለ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቀን እስከ 22 በረራዎችን ወደ ጎንደር በማድረግ በጥምቀት በዓል ላይ የሚታደሙ ሰዎችን እያጓጓዝ ነው ተባለ። አየር መንገዱ ተጨማሪ በረራዎችን በማድረግ የአምና ሪከርዱን ያሻሽላል ተብሎ...
Jan 18, 20231 min read