top of page

ሐምሌ 23፣2016 - በባህር ዳር ከተማ የተለያዩ አካባቢዎች ሀይል መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ተናግሯል
በባህር ዳር ከተማ የተለያዩ አካባቢዎች ሀይል መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ተናግሯል፡፡ የሀይል አቅርቦቱ የተቋረጠው ከትናንት ምሽት 1፡00 ጀምሮ እንደሆነም ተቋሙ ጠቅሷል፡፡ በከፍተኛ መስመር ላይ ባጋጠመ...
Jul 30, 20241 min read


ሚያዝያ 30፣2016 - የኤሌክትሪክ መቆራረጥ ለህብረተሰቡ ፈተና ነበር
የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባለፉት 9 ወራት ለህብረተሰቡ ሀይል ሸጦ ከ7 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ አግኝቷል:: እንዲያም ሆኖ ግን የኤሌክትሪክ መቆራረጥ የአገልግሎቱ ፈተና ነበር፡፡ ወንድሙ ሀይሉ የሸገርን...
May 8, 20241 min read

መጋቢት 28፣2016 - ከህዳሴው ግድብ የሚመነጨው ሀይል ለተጠቃሚዎች መቼ ይደርሳል?
ግንባታው ከተጀመረ 13 ዓመት የሆነው የህዳሴው ግድብ ስራው በመጪው አመት እንደሚጠናቀቅ ተነግሯል፡፡ ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ 5150 ሜጋ ዋት ሀይል ያመነጫል ተብሏል፡፡ ባለሙያዎች ምንም እንኳን ፕሮጀክቱ ግንባታው...
Apr 6, 20241 min read