top of page


ጥቅምት 22፣2017 - በአዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ በተለምዶ ማሪያም ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የእሳት አደጋ በቤቶች ላይ ጉዳት አደረሰ
በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 በተለምዶ ማሪያም ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ፤ ዛሬ ከ6፡38 ገደማ ያጋጠመ የእሳት አደጋ በመኖሪያ ቤቶች ላይ ጉዳት አደረሰ፡፡ በአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት...
Nov 1, 20241 min read


የካቲት 26፣2016 - በተነሳ የእሳት አደጋ የ2 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በንብረት ላይም ከባድ ጉዳት ደርሷል ተባለ
ትናንት ከሌሊቱ 8:08 ሰዓት ላይ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ ሁለት ቁጥር አውቶቢስ ማዞሪያ አካባቢ አዲሱና ቤተሰቦቹ በተባለዉ ሆቴል ላይ በተነሳ የእሳት አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በንብረት...
Mar 5, 20241 min read
ጥር 4፣ 2015- በቢሾፍቱ ያጋጠመ ከ1 ቀን በላይ የፈጀ የእሳት አደጋ 3 ሚሊዮን ብር የተጠጋ ንብረት አወደመ
በቢሾፍቱ ያጋጠመ ከ1 ቀን በላይ የፈጀ የእሳት አደጋ 3 ሚሊዮን ብር የተጠጋ ንብረት አወደመ፡፡ በሰው ላይ ግን ያደረስው ጉዳት የለም፡፡ ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Jan 12, 20231 min read