Jan 301 min readጥር 21፣2016 - እስልምናን የተመለከቱ ቅርሶችን ዘርፉ በተገቢው እየተጠቀመባቸው አይደለም ሲሉ አስጎብኚ ድርጅቶች ተናገሩየቱሪስት መስህብ ከሆኑ ቅርሶች መካከል በቤተ እምነቶች ውስጥ ያሉ ቅርሶችና ሥነ ህንፃዎች ይገኙበታል፡፡ በተለይ የእስልምና እምነትን የተመለከቱ ቅርሶችን በተገቢው መጠን ዘርፉ እየተጠቀመባቸውና ገቢ እየተገኘ አይደለም...