Oct 23, 20232 min readጥቅምት 12፣2016 -ጋዜጠኞች ላይ ከህግ አግባብ ውጪ አስሮ የማቆየትና ለስርጭት የተዘጋጀ የህትመት ውጤትን የማገድ ድርጊቶች እንደተፈፀመባቸው ነው ተባለከቅርብጊዜ ወዲህ በአንዳንድ የመገናኛ ብዙኃን ተቋማትና ጋዜጠኞች ላይ ከህግ አግባብ ውጪ አስሮ የማቆየትና ለስርጭት የተዘጋጀ የህትመት ውጤትን የማገድ ድርጊቶች እንደተፈፀመባቸው እንደሆነ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን...