top of page


መስከረም 28፣2017 - በሁለተኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት ለሚነሱ የግል ባይዞታዎች 5 ቢሊዮን ብር ካሳ እና 100 ሄክታር ምትክ መሬት መዘጋጀቱን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ።
በሁለተኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት ለሚነሱ የግል ባይዞታዎች 5 ቢሊዮን ብር ካሳ እና 100 ሄክታር ምትክ መሬት መዘጋጀቱን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ። በዚህኛው ምዕራፍ ከሚነሱት ውስጥ 80 በመቶው የቀበሌ ቤት፣...
Oct 8, 20241 min read


ግንቦት 20፣2016 - በኮሪደር ልማቱ የተነሳ መኖሪያ ቤት ፈርሶብናል ያሉ ሰዎች ለከፋ ችግር መዳረጋቸውን ተናገሩ
በአዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ ፒያሳ አካባቢ በኮሪደር ልማቱ የተነሳ መኖሪያ ቤት ፈርሶብናል ያሉ ሰዎች ለከፋ ችግር መዳረጋቸውን ተናገሩ፡፡ ወረዳው በበኩሉ ትክክለኛ ሰነድ ላላቸው ምትክ ቤት ሰጥቻለሁ ብሏል፡፡ ፍቅሩ...
May 28, 20241 min read


ሚያዝያ 18፣2016 - ምክር ቤቱ የኮሪደር ልማት አፈፃፀም ሪፖርትን ጨምሮ ሌሎች ጉዳዮች እየተመለከተ ነው
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ጉባኤ እያካሄደ ይገኛል፡፡ ምክር ቤቱ በዛሬው ውሎው የኮሪደር ልማት የአንድ ወር ከ15 ቀን አፈፃፀምን ሪፖርትን ጨምሮ ሌሎች ጉዳዮች እየተመለከተ ነው፡፡ በረከት አካሉ...
Apr 26, 20241 min read


ሚያዝያ 5፣2016 ‘’የምንሰራበት ቦታ እንደሚፈርስ ተነግሮናል’’ ቄራ አካባቢ ያሉ ነጋዴዎች
በአዲስ አበባ ቄራ፤ በኮሪደር ልማት የተነሳ የምንሰራበት ቦታ እንደሚፈርስ ተነግሮናል ያሉ ነጋዴዎች ምን ማድረግ እንዳለብን ባለማወቃችን ከፍተኛ ስጋት ውስጥ ነን አሉ፡፡ ስጋታቸውን የተናገሩትን ጨምሮ፤ 552 አባላት...
Apr 13, 20241 min read