Aug 25, 20232 min readነሐሴ 19፣2015 - ብዙ የውሃ ፕሮጀክቶች በጊዜያቸው እየተጠናቀቁ አይደለም ተባለ የውጪ ምንዛሪ እጥረት፣ የጥሬ እቃዎች ዋጋ መናር፣ የፀጥታ ችግርና ሌሎችም፤ የተያዙ የውሃ ፕሮጀክቶች በታቀደላቸው ጊዜ እንዳይጠናቀቁ አድርገዋል ተባለ፡፡ በተለይም የኤል.ሲ ፈቃድ መዘግየት ብዙ ፕሮጀክቶች በጊዜያቸው...