top of page


ግንቦት 8፣2016 - ባለፉት 10 ወራት 11.8 ቢሊዮን ብር የተገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር ተናገረ
ባለፉት 10 ወራት ከገቢ ግብር ከ425 ቢሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር ተናገረ። ሚኒስቴሩ የ10 ወራቱን አፈፂፀም አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙሃን በሰጠው መግለጫ ነው ይህንን ያለው። ዓመቱን ሲጀምር...
May 16, 20241 min read


ሚያዝያ 22፣2016 - አንገብጋቢ ጥያቄዎች ለጠ/ሚኒስትር አቅርቤ፣ እርሳቸውም ትዕዛዝ ቢሰጡበትም እስካሁን ምላሽ አላልተገኘም ሲል ኢሰማኮ ተናገረ
የሰራተኛውን አንገብጋቢ ጥያቄዎች ለጠቅላይ ሚኒስትር አቅርቤ፣ እርሳቸውም ትዕዛዝ ቢሰጡበትም እስካሁን ምላሽ አላልተገኘም ሲል ኢሰማኮ ተናገረ፡፡ የገቢ ግብር እንዲሻሻል ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል የሚወስነው፤ የደመወዝ...
Apr 30, 20241 min read


ታህሳስ 13፣2016 - ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል እና የደመወዝ ግብር ቅነሳ
የምጣኔ ሐብት ባለሞያዎች የግሽበት ግብር ስለመኖሩ ይናገራሉ፡፡ ይህም እስከ 35 በመቶ ከደመወዙ ላይ የስራ ግብር የሚቆረጥበትን ደመወዝተኛ ግሽበቱ ሌላ ተጨማሪ 35 በመቶውን ያሳጣዋል እንደማለት ነወ፡፡ ለዚህም ነው...
Dec 23, 20231 min read