top of page


ግንቦት 3፣2016 - መንግስት የሚያስራቸው ጋዜጠኞች እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች
#ግጭት፣ እገታ፣ ግድያና መሰል የሰብአዊ መብት ጥሰቶች በኢትዮጵያ በተደጋጋሚ የሚከሰቱ አሰቃቂ ድርጊቶች ቢሆኑም በመገናኛ ብዙሃን ዜና ሆነው ሲዘገቡ እምብዛም አንሰማም፡፡ ጋዜጠኞች ለራሳቸውም የደህንነት ስጋት አለባቸው...
May 11, 20241 min read


የካቲት 28፣2016 - የመገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት ጋዜጠኞች የሚደርስባቸው ጫና እያሳሰበኝ ነው አለ
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት ጋዜጠኞች ከስራቸው ጋር በተገናኘ የሚደርስባቸው ጫና እያሳሰበኝ ነው አለ። ምክር ቤቱ አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን በኢሊሌ ሆቴል እያካሄደ ይገኛል። የምክር ቤቱ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ...
Mar 7, 20241 min read


ታህሳስ 13፣2016 - የጋዜጠኞች እስር እና ማስፈራራት በኢትዮጵያ
የመገናኛ ብዙሃን ህዝብ የሚያስፈልገውን መረጃ ያለተፅዕኖ እና ያለ ማንም ጫና ማሰራጨት ካልቻሉ፣ በነፃነት መረጃዎችን ማንሸራሸር ከተሳናቸው ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት የወረቀት ላይ ጌጥ ብቻ ይሆናል፡፡ ለመሆኑ...
Dec 23, 20231 min read


ጥቅምት 12፣2016 -ጋዜጠኞች ላይ ከህግ አግባብ ውጪ አስሮ የማቆየትና ለስርጭት የተዘጋጀ የህትመት ውጤትን የማገድ ድርጊቶች እንደተፈፀመባቸው ነው ተባለ
ከቅርብጊዜ ወዲህ በአንዳንድ የመገናኛ ብዙኃን ተቋማትና ጋዜጠኞች ላይ ከህግ አግባብ ውጪ አስሮ የማቆየትና ለስርጭት የተዘጋጀ የህትመት ውጤትን የማገድ ድርጊቶች እንደተፈፀመባቸው እንደሆነ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን...
Oct 23, 20232 min read