top of page

የተባረከ ውሃ ከሌላው ምን ይለየዋል?
በክርስትና ቤተ እምነቶች ውስጥ ውሃ የተለየ ምስጢር አለው፡፡ በተለይም እንደ ዛሬ ባለው የከተራ እና የጥምቀት በዓል የተባረከ ውሃን ለፀበል ሲጠቀሙት ይታያል፡፡ በኦርቶዶክስ ብቻ ሳይሆን በካቶሊክ ቤተ እምነት ውሃ...
Jan 20, 20241 min read

ከተራ ምን ማለት ነው?
የጥምቀት በዓል በተለይም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዘንድ በአደባባይ በድምቀት ይከበራል፡፡ ለመሆኑ ከተራ ምን ማለት ነው? ታዲያ ባህል እና ጎሳ ሳይለያቸው ሁሉም በጋራ የሚያከበሩት የጥምቀት በዓል...
Jan 20, 20241 min read

የጥምቀት በዓል በአደባባይ በዓል ሆኖ መከበር የጀመረው መቼና እንዴት ነው?
የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ በአደባባይ በዓል ሆኖ መከበር የጀመረው በአፄ ገብረመስቀል ዘመነ መንግስት እንደነበር ይነገራል፡፡ ያኔ የነበረው የበዓሉ አከባበር ምን መሳይ ነበር የሚለውን እና ተያያዥ ጥያቄዎችን በኢትዮጵያ...
Jan 20, 20241 min read

ሳይንሱ ውሃ የዋህም ቁጡም ነው ይለናል
ሳይንሱ ውሃ የዋህም ቁጡም ነው ይለናል፡፡ የሰው ልጅ ገና ብዙውን ነገር ተመራምሮ አልተደረሰበትም የተባለለትን የውሃ ባህሪያትን በመጥቀስ ከቁጣው የሚመጡ ጥፋቶችን ሳይሆን ከየዋህነቱ ከሚገኙ በረከቶች ለመጠቀም መደረግ...
Jan 20, 20241 min read

የአደባባይ በዓላት ከኢኮኖሚ አንፃር
እንደ ጥምቀት ያሉ የአደባባይ በዓላት ከበዓልነታቸው ባሻገር የቱሪስት መስህብም በመሆንናቸው ለሀገር ገቢ በማስገኘት የሀገርን መልካም ገፅታ በማስተዋወቅ ሚናቸው ከፍ ያለ ነው፡፡ የተለያዩ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ...
Jan 20, 20241 min read


ጥር 10፣2016 - የከተራ በዓል ምንነት - መጋቢ ብሉይ እዝራ ለገሰ
ዛሬ የጥምቀት ከተራ በዓል ነው፤ የከተራውን በዓል ምንነት እንዲያስረዱን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የሚያገለግሉትን መጋቢ ብሉይ እዝራ ለገሰን ጠይቀናቸዋል፡፡ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Jan 19, 20241 min read


ጥር 10፣2016 - ንጥቂያ፣ ህገወጥ እርድ እና ግንባታን ለመከላከል ሰራተኞቼ አሰማርቻለሁ ሲል አገልግሎቱ አሰርድቷል
ለጥምቀት ከተራ በዓል ወደየታቦታት ማደሪያዎች ስትሄዱ የእናንተ መሄድ አይተው ቤት ሰርሳሪዎች እንዳይሰርቋችሁ ተጠንቀቁ ሲል የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር አገልግሎት ተናገረ፡፡ ንጥቂያ፣ ህገወጥ እርድ እና ግንባታን...
Jan 19, 20241 min read


ጥር 10፣2016 - ባቱ ከተማ 30,000 እንግዶችን እጠብቃለሁ ብላለች
የጥምቀት በዓል በዝዋይ ሐይቅ ላይ ባሉት ገዳማት በድምቀት ይከበራል፡፡ ከተማዋውም 30,000 እንግዶችን እጠብቃለሁ ብላለች፡፡ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… Telegram:...
Jan 19, 20241 min read

ጥር 3፣2016 - ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በዓሎቿን ለማክበር ከማንኛውም አካል ጫናና ግፊት ሊደረግባት እንደማይገባ ተነግሯል
የጥምቀት በዓል በሀገር ውስጥና በአለም አቀፍ ደረጃ እውቅና ያገኘ እንደመሆኑ ሁሉም ተናቦ እና ተግባብቶ እንዲያከብረው ጥሪ ቀረበ፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በዓሎቿን ለማክበር ከማንኛውም አካል...
Jan 13, 20241 min read
ጥር 8፣ 2015- በኦሮሚያ ክልል የጥምቀት በዓል ተከብሮ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ባጃጆች እና ሞተር ብስክሌቶች ከምሽቱ 1 ሰዓት በኋላ እንዳይንቀሳቀሱ ተከለከለ
በኦሮሚያ ክልል የጥምቀት በዓል ተከብሮ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ባጃጆች እና ሞተር ብስክሌቶች ከምሽቱ 1 ሰዓት በኋላ እንዳይንቀሳቀሱ ተከለከለ። ንጋቱ ረጋሳ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Jan 16, 20231 min read