Mar 51 min readየካቲት 26፣2016 - ድርቅና የፀጥታ ችግሮች የጤና ሥርዓትን እየፈተኑት ነው ተባለድርቅና በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች የሚከሰቱ የፀጥታ ችግሮች የጤናውን ሥርዓት እየፈተኑት ነው ተባለ። ይህንነ ያሉት የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ድኤታው ዶ/ር አየለ ተሾመ ናቸው። 8ተኛው ሀገር አቀፍ የጤና አገልግሎት...