May 291 min readግንቦት 21፣2016 - ተገደው ተሰውረዋል የተባሉት የአማራ ክልል ምክር ቤት አባል የሆኑ ግለሰብም የት እንዳሉ ማወቅ እንዳልቻለ ኢሰመኮ ተናግሯልየመንግስትን የፀጥታ አካላት ልብስ በለበሱ እና የየትኛው የፀጥታ አካል አባል እንደሆኑ በውል ባልታወቁ ሰዎች ተገደው ከተወሰዱ በኋላ የትና በምን ሁኔታ እንዳሉ የማይታወቁ ሰዎች አሉ ተባለ፡፡ በአዲስ አበባ ተገደው...
Apr 11 min readመጋቢት 23፣2016 - በመንግስት የፀጥታ አካላት ጭምር እየተፈፀመ ያለው የመብት ጥሰት ሊታረም ይገባል ተብሏልከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቀደም ብለው ተፈፅመው የማያውቁ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እየታዩ መሆኑን የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ይናገራል፡፡ ተጠርጣሪዎችን ሲያጡ ቤተሰብን በቁጥጥር ስር ማዋልና መሰል የሰብአዊ መብት ጥሰቶች...