top of page


ሰኔ 3፣ 2016 - ሸገር የጠየቃቸው የፖለቲካ ፓርቲዎች የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ህጋዊ እርምጃን ብቻ ሳይሆን ፖለቲካዊ ውሳኔን የሚጠይቅ በመሆኑ ግቡን አላሳካም ይላሉ
በአማራ ክልል እና እንዳስፈላጊነቱ በሌሎች አካባቢዎችም ለ10 ወራት ስራ ላይ የቆየው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የጊዜ ገደቡ ተጠናቋል፡፡ በአማራ ክልል ያጋጠመውን የፀጥታ ችግር እልባት ለመስጠት አልሞ የታወጀው የአስቸኳይ...
Jun 10, 20241 min read


ጥቅምት 17፣2016 - ዳር የያዙ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥረቴን ቀጥያለሁ ሲል የምክክር ኮሚሽን ተናገረ
በሀገራዊ ምክክሩ ያኮረፋ እና የኮሚሽኑን ገለልተኝነት ተጠራጥረው ዳር የያዙ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥረቴን ቀጥያለሁ ሲል የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ተናገረ፡፡ ያሬድ እንዳሻው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Oct 28, 20231 min read


የነሐሴ 23፣2015 - የምክክር ኮሚሽኑ የተጣለበትን ተስፋ በሚመጥን ደረጃ እየሰራ ነው ወይ?
ከአምስት ዓመት በፊት የፖለቲካ ፓርቲዎችን ጨምሮ በሀገር ቤት ለውጥና ሰላም መጥቷል በሃገራችን ሰርተን እንኑር ብለው ጥሪታቸውን ቋጥረው የመጡ እንደነበሩ ይታወሳል፡፡ ከመካከላቸው አንዳንዶቹ አሁን ነፍጥ አንስተው ጫካ...
Aug 29, 20231 min read