top of page


ግንቦት 15፣2016 - በትጥቅ ትግል ውስጥ ያሉ አካላትን የማነጋገር ውጥን እንዳለው የፓርቲዎቹ የጋራ ምክር ቤት ተናገረ
በኢትዮጵያ ያሉ ግጭቶች ሰላማዊ መፍትሄ እንዲያገኙ በትጥቅ ትግል ውስጥ ያሉ አካላትን የማነጋገር ውጥን እንዳለው ከ50 በላይ የፖለቲካ ፓርቲዎችን የያዘው የፓርቲዎቹ የጋራ ምክር ቤት ተናገረ፡፡ ለዚህም መንግስት...
May 23, 20241 min read


ግንቦት 14፣2016 - መንግስት ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ ሀላፊዎች ጋር ትናንት ውይይት ማድረጉ ተሰምቷል
በትላንትናው እለት መንግስት ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ ሀላፊዎች ጋር ውይይት ማድረጉ ተሰምቷል፡፡ ውይይቱም በዲሞክራሲ ግንባታ፣ ለፓርቲዎች ሊደረግ ስለሚገባው ድጋፍ፣ ምርጫ እና የሚዲያ አጠቃቀም እንደሚመለከት...
May 22, 20241 min read


ሚያዝያ 17፣2016 - ዕውቅና ያላቸው ፓርቲዎች፤ በሀገራዊ ምክክሩ መዳሰስ አለባቸው ያሏቸውን አጀንዳዎች ለይተው ለኮሚሽኑ እንዲያስገቡ ተጠየቁ
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዕውቅና ያላቸው የፖለቲካ ፓርቲዎች፤ በሀገራዊ ምክክሩ መዳሰስ አለባቸው ያሏቸውን አጀንዳዎች ለይተው ለሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን እንዲያስገቡ ተጠየቁ፡፡ አጀንዳ እንዲሰጡ የተጠየቁት...
Apr 25, 20241 min read


ሚያዝያ 14፣2016 - አባሎቻችን ከእስር ካልተፈቱ የሀገራዊ ምክክሩ ውጤታማ አይሆንም ሲሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች አሳሰቡ
አባሎቻችን ከእስር ካልተፈቱ፣ መዋከባቸው ካልቆመ የሀገራዊ ምክክሩ ውጤታማ አይሆንም ሲሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች አሳሰቡ፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በበኩሉ በምክክሩ ሁሉም እንዲሳተፍ ጥረቴን እቀጥላለሁ ብሏል፡፡...
Apr 22, 20241 min read


መጋቢት 21፣2016 - ጠቅላይ ሚ/ር ዐቢይ አህመድ ከተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች ጋር ለመወያየት ቀጠሮ መያዛቸው ተሰማ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ሁሉም የተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች ጋር ለመወያየት ቀጠሮ መያዛቸው ተሰማ፡፡ ከሰኞ ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት በአዲስ አበባ ወይይት ይደረጋል፤ በማጠቃለያው ቀንም...
Mar 30, 20241 min read


ጥር 13፣2016 - 12 የፖለቲካ ፓርቲዎች በምክክሩ ለመካፈል ፈቃደኛ አለመሆናቸው ይነገራል
ለዘመናት ባለመግባባትና ለቁርሾ ምክንያት የሆኑ አጀንዳዎችን በመምረጥና በጉዳዮቹ ላይ ሁሉንም ያካተተ ሀገራዊ ምክክር በማካሄድ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር ታስቦ እየተሰራ ነው፡፡ ይህንና በየአከባቢው መቋጫ ያላገኙ...
Jan 22, 20241 min read

ታህሳስ 20፣2016 - የፖለቲካ ፓርቲዎች ተሰሚነት እና ተፅዕኖ አሳዳሪነት ምን ደረጃ ላይ ይገኛል?
በኢትዮጵያ ዓላማችን ሰላምና ዲሞክራሲ ሰፍኖ ማየት፣ ኢኮኖሚው ዳብሮ መመልከት ነው፣ ለዚህም እንታገላለን የሚሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ቁጥር ከ60 በላይ ነው፡፡ ፓርቲዎቹ ሀገረ ሰላሟ ጠፍቶ ሲያማት፣ ስትደማ፣ ኢኮኖሚው...
Dec 30, 20231 min read
ጥር 25፣ 20156ኛው አጠቃላይ ምርጫ ባልተደረገበትና በያዝነው ወር ድጋሚ ምርጫ በሚደረግበት የቡሌ የምርጫ ክልል የምትወዳደሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከትናንት
6ኛው አጠቃላይ ምርጫ ባልተደረገበትና በያዝነው ወር ድጋሚ ምርጫ በሚደረግበት የቡሌ የምርጫ ክልል የምትወዳደሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከትናንት ጀምሮ እስከ ጥር 28 ድረስ ብቻ ምርጫ ታዛቢዎቻችሁን የተዘጋጀውን ህጋዊ ባጅ...
Feb 2, 20231 min read
ህዳር 28፣ 2015- በወለጋ ምድር ምን እየተካሄደ እንደሆነ መንግስት ለዜጎቹ እንዲያሳውቅ 3 ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠየቁ፡፡
ህዳር 28፣ 2015 በወለጋ ምድር ምን እየተካሄደ እንደሆነ መንግስት ለዜጎቹ እንዲያሳውቅ 3 ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠየቁ፡፡ ፓርቲዎቹ መንግስት የዜጎችን ደህንነት እንዲጠብቅም ባወጡት የጋራ መግለጫ ተናግረዋል፡፡...
Dec 7, 20221 min read