top of page

ታህሳስ 13፣2016 - ‘’በግዴታ ወደ ነበራችሁበት ካልተመለሳችሁ የዕለት እርዳታ አታገኙም’’
በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በሚያጋጥሙ የፀጥታ ችግሮች፣ ግጭቶች እና ጥቃቶች ምክንያት ከቀያቸው ተፈናቅለው በመጠለያ ጣቢያው ተጠልለው ዓመታትን ያስቆጠሩ ሚሊዮኖች ናቸው፡፡ ኢትዮጵያ ተቀብላ ባፀደቀቺው የሀገር ውስጥ...
Dec 23, 20231 min read
ጥር 16፣ 2015- ደብረ ብርሃን ከተማዋን የሚመጥን ባለ ኮከብ ሆቴል የላትም ተባለ
ደብረ ብርሃን ከተማዋን የሚመጥን ባለ ኮከብ ሆቴል የላትም ተባለ፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jan 24, 20231 min read
ጥር 10፣ 2015- ከወለጋ ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን ተጠልለው ለሚገኙ ዜጎች መንግስት ድጋፍ ማቅረብ ጀመረ
ከወለጋ ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን ተጠልለው ለሚገኙ ዜጎች መንግስት ድጋፍ ማቅረብ ጀመረ፡፡ ለተፈናቃዮቹ በደብረ ብርሃን አቅራቢያ መጠለያ ሊሰራላቸው መሆኑ ተሰምቷል፡፡ ተፈናዮቹ ከ26,000 በላይ ናቸው ተብሏል፡፡...
Jan 18, 20231 min read
ጥር 8፣ 2015- ሰላም ጠፍቶ መኖሪያ ቀዬአቸውን ጥለው በደብረ ብርሃን የሚኖሩ ተፈናቃዮች የእርዳታ ያለህ እያሉ ነው
ሰላም ጠፍቶ መኖሪያ ቀዬአቸውን ጥለው በደብረ ብርሃን የሚኖሩ ተፈናቃዮች የእርዳታ ያለህ እያሉ ነው፡፡ መንግስት በበኩሉ የተፈናቃዮቹ ጥያቄ ተገቢ ነው፡፡ የሚቻለሁ ሁሉ ይደረግላቸዋል ብሏል፡፡ ፋሲካ ሙሉ ወርቅ ሸገርን...
Jan 16, 20231 min read