top of page


ሚያዝያ 23፣2016 - የሲቪል ምዝገባና ነዋሪነት አገልግሎት፤ የከተማዋ ነዋሪ ዲጅታል መታወቂያዎችን በጊዜ እየወሰደ አይደለም አለ
የአዲስ አበባ የሲቪል ምዝገባና ነዋሪነት አገልግሎት፤ የከተማዋ ነዋሪ ዲጅታል መታወቂያዎችን ቢሰናዳለትም በጊዜ እየወሰደ ባለመሆኑ እርምጃ ልወስድ ነው አለ፡፡ ፋሲካ ሙሉ ወርቅ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
May 1, 20241 min read


ሚያዝያ 16፣2016 - ከ2 ዓመት በኋላ 90 ሚሊዮን ሰዎች የዲጂታል መታወቂያ እንደሚኖራቸው ተነግሯል
ብሔራዊ መታወቂያ የሌላችሁ የሀገር ልጆች በቀናችሁና በቀለላችሁ መንገድ የዲጅታል መታወቂያ ማግኘት ትችላላችሁ ተባለ። ዛሬ ኢትዮ ቴሌኮም የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ በብሔራዊ ደረጃ ማከናወን መጀመሩንም ሰምተናል።...
Apr 24, 20242 min read

ህዳር 19፣2016 - በመጪው ዓመት ሁሉም አዲስ አበባ ነዋሪዎች ዲጂታል መታወቂያ እንዲኖራቸው እየተሰራ ነው ተብሏል
ባለፉት ጥቂት ዓመታት 1.5 ሚሊዮን የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የዲጂታል መታወቂያ አግኝተዋል ተባለ፡፡ በመጪው ዓመት ሁሉም አዲስ አበባ ነዋሪዎች ዲጂታል መታወቂያ እንዲኖራቸው እየተሰራ ነውም ተብሏል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ...
Nov 29, 20231 min read


መስከረም 25፣2016 - ኢትዮጵያ ላስጠለለቻቸው ስደተኞች ዲጂታል መታወቂያ ልትሰጥ ነው
ኢትዮጵያ ከሱዳን፣ ከሶማሊያ፣ ኤርትራ እና ከተለያዩ ሀገራት ላስጠለለቻቸው ስደተኞች ዲጂታል መታወቂያ ልትሰጥ ነው፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ የሸገርንወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Oct 6, 20231 min read
ታህሳስ 17፣ 2015- በ2015 በጀት ዓመት 12 ሚሊዮን ዜጎች የዲጂታል መታወቂያ ባለቤት ይሆናሉ ተባለ
በ2015 በጀት ዓመት 12 ሚሊዮን ዜጎች የዲጂታል መታወቂያ ባለቤት ይሆናሉ ተባለ፡፡ የዲጂታል መታወቂያ ረቂቅ አዋጅ በቅርቡ ይፀድቃል ተብሎ እየተጠበቀ ነው፡፡ ትዕግስት ዘሪሁን ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Dec 26, 20221 min read