top of page


መጋቢት 2፣2016 - የአለም የፖለቲካ አሰላለፍ እየተቀያየረ ነው፤ ይህንን አስቸጋሪ ጊዜን እንዴት ማለፍ ይቻላል?
የአለም ፖለቲካ እና አሰላለፉ እየተቀያየረ ነው፡፡ ከጎረቤት ሱዳን እስከ አውሮፓ እና መካከለኛው ምስራቅ ያሉ ጦርነቶች የአለም አሰላለፉ እያመሰቃቀሉት ነው፡፡ በዚህ ተለዋዋጭነቱ በፈጠነው አሰላለፍ ወቅት አስቸጋሪውን...
Mar 11, 20241 min read


የካቲት 26፣2016 - ኢትዮጵያ የአባይ ወንዝና ግድብ የዲፕሎማሲ መድረክ ተደማጭነቷ ከፍ ብሏል ሲል የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ተናገረ
ኢትዮጵያ በታላቁ የአባይ ወንዝ እና ግድብ የዲፕሎማሲ መድረክ ተደማጭነቷ ከፍ ብሏል ሲል የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩትተናገረ፡፡ ፍቅሩ አምባቸው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… Telegram:...
Mar 5, 20241 min read

የካቲት 1፣2016 - በኢትዮጵያ እና በሶማሌላንድ የተፈረመው ስምምነትና ሶማሊያ
በኢትዮጵያ እና በሶማሌላንድ መንግስታት መሀከል ከወር በፊት የወደብ በርን በሚመለከት የተደረሰው የመግባቢያ ስምምነት ከጎረቤት ሀገራት እስከ መካከለኛው ምስራቅ ድረስ ልዩ ልዩ ድምጾች ተሰምተውበታል፡፡ በሁለቱ ሀገራት...
Feb 9, 20241 min read

የካቲት 1፣2016 - ተለዋዋጭ የሆነው የአፍሪካ ቀንድ የፖለቲካ ሁኔታ እና የኢትዮጵያ የውጪ ፖሊሲ
ኢትዮጵያ የምትከተለው የውጪ ፖሊሲዋ ለጎረቤት ሀገራት ቅድሚያ የሚሰጥ እና በእኩል ተጠቃሚነት መርህ ላይ ትኩረት ያደረገ ቢሆንም ከጎረቤቶቹ የሚገኘው ምላሽ ከኢትዮጵያ የሚቀርበውን ያህል አለመሆኑ ይነገራል፡፡ በተለይም...
Feb 9, 20241 min read


ጥር 27፣2016 - ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ ግንኙነት አሁን ያለችበት ሁኔታ ከዲፕሎማሲ አንፃር እንዴት ይታያል?
ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲው አለም ከፍ ያለ ቦታ እና ተፅዕኖም ፈጣሪ እንደነበረች ታሪክ ያወሳል፡፡ የአለም አቀፍ እና አህጉር አቀፍ ተቋማት መስራች መካከለም ነበረች፡፡ አሁን ባላት በምስራቅ አፍሪካ ግንኙነት ያለችበት ሁኔታ...
Feb 5, 20241 min read

ጥር 15፣2016 - የውጪ ጉዳይ ኢንስቲትዩትን የበለጠ ማጠንከር ያስፈልጋል ተባለ
ኢትዮጵያ በአካባቢያዊም ሆነ በሌሎች አለማት በዲፕሎማሲው መስክ ተፅዕኖ መፍጠር እንድትችል በጥናትና በምርምር የሚግዘውን የውጪ ጉዳይ ኢንስቲትዩትን የበለጠ ማጠንከር ያስፈልጋል ተባለ፡፡ የኔነህ ሲሳይ የሸገርን ወሬዎች፣...
Jan 24, 20241 min read

ጥር 4፣2016 - ''በዓለም መድረክ ለመደመጥ መነሻና መድረሻው የውስጥ ሰላም እና አንድነት ነው''
የኢትዮጵያ የውጪ ግንኙነት እና ዲፕሎማሲ ከውስጥ ወደ ውጪ የሚመለከት እና ለጎረቤት ሀገራት ቅድሚያ በመስጠት ወደ አለም አቀፍ የሚሄድ መሆኑ ሲነገር ይሰማል፡፡ የሰላማዊ ሀገር የውስጥ ዲፕሎማሲ በዚያው ልክ በውጪው...
Jan 13, 20241 min read


ነሐሴ 10፣2015 - መንግስት ስለ ውሃ ዲፕሎማሲ ምን ይላል?
ኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብን መገንባት ከጀመረች አንስቶ በተለይ ከወንዙ የታችኛው ተፋሰሰ ሀገራት ከእነ ሱዳን እና ግብፅ ከፍተኛ ጫና ተደርጎባታል፡፡ ለግንባታው ብድር አስከልክለዋታል፡፡ በውሃ ዲፕሎማሲ ስራ ኢትዮጵያ...
Aug 16, 20231 min read