top of page


ሰኔ 17፣ 2016 - በዋግኽምራ ዞን በድርቅ ለተጎዱ እና ለተፈናቃዮች ሲያቀርቡ የነበረው አስቸኳይ የሰብአዊ ድጋፍ በዚህ ዓመት በ65 በመቶ ቀንሷል ተባለ
ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ባለፉት ሁለት ዓመታት በዋግኽምራ ዞን በድርቅ ለተጎዱ እና ለተፈናቃዮች ሲያቀርቡ የነበረው አስቸኳይ የሰብአዊ ድጋፍ በዚህ ዓመት በ65 በመቶ ቀንሷል ተባለ፡፡ ይህ መሆኑ ደግሞ ድርቅ እየፈተነው...
Jun 24, 20241 min read


መጋቢት 17፣2016 - በዋግኽምራ ዞን፤ በውሃ እጥረት ምክንያት እከክ እና መሰል በሽታዎች እየተስፋፉ ነው ተባለ
ድርቅ ካለባቸው አካባቢዎች መካከል በሆነው ዋግኽምራ ዞን፤ በውሃ እጥረት ምክንያት እከክ እና መሰል በሽታዎች እየተስፋፉ ነው ተባለ፡፡ ዞኑ የመድኃኒት እጥረትም አጋጥሞኛል ብሏል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ የሸገርን ወሬዎች፣...
Mar 26, 20241 min read

ከፋይናንስ ዘርፍ ጋር ብዙም ያልተሳሰረው የኢትዮጵያ ገበሬ ግብርናው እንዴት ማሳደግ ይችላል?
የአብዛኛው ኢትዮጵያዊ መኖሪያ መተዳደሪያ የሆነው ግብርና የፋይናንስ ዘርፍ ጋር ብዙም ትብብር የለውም፡፡ አርሶአደሩ ገበሬው ከባንክ ብድር ለማግኘት መያዥ እየተባሉ ዛሬም ይቸገራሉ፡፡ ጎርፍ እና ድርቅ ሲመጣ ገበሬው...
Mar 11, 20241 min read


የካቲት 20፣2016 - በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎች እርዳታ ጠባቂ ለሆኑ ለመጪው አንድ ዓመት እርዳታ ለማቅረብ 3.24 ቢሊዮን ያስፈልጋል ተባለ
በኢትዮጵያ በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎች እርዳታ ጠባቂ ለሆኑ ሰዎች ለመጪው አንድ ዓመት የሰብዓዊ እርዳታ ለማቅረብ 3.24 ቢሊዮን ያስፈልጋል ተባለ። እርዳታ ጠባቂ ለመሆን የተገደዱት ሰዎች ብዛት 21.4 ሚሊዮን...
Feb 28, 20241 min read

የካቲት 16፣2016 - የተከሰተው ድርቅ ብቻ ወይስ ረሃብም?
በኢትዮጵያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በተፈጠሮ እና በሰው ሰራሽ ምክንያቶች የተነሳ የእለት ጉርስ ጠባቂ ለመሆን ተገደዋል፡፡ በተለይ በትግራይ እና በአማራ ክልሎች ያጋጠመው ድርቅ ወደ ረሃብ ተሸጋግሮ ሰዎች እየሞቱ፣...
Feb 24, 20241 min read


ጥር 30፣2016 - የተፈናቀሉ ሴቶች ያጋጠማቸውን ችግር ለማቃልል የሚያስችል ድጋፍ እያገኙ አይደለም ተባለ
በግጭቶችና እንደ ድርቅ ባሉ በተፈጥሯዊ አደጋዎች የተፈናቀሉ ሴቶች ያጋጠማቸውን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግር ለማቃልል የሚያስችል ድጋፍ እያገኙ አይደለም ተባለ፡፡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ድጋፍ ለማድረግ...
Feb 8, 20241 min read


ጥር 28፣2016 - ‘’ድርቅ ቢከሰትም የአንድም ሰው ህይወት አላለፈም’’ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ
‘’ኢትዮጵያ ውስጥ ድርቅ ቢከሰትም የአንድም ሰው ህይወት አላለፈም’’ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አባላት በሰጡት ማብራሪያ እንደተናገሩት ኢትዮጵያ...
Feb 6, 20241 min read

ጥር 25፣2016 - ጦርነት፣ ሽብር፣ ረሀብና አለመረጋጋት የማያጣው የአፍሪካ ቀንድ
የአፍሪካ ቀንድ የፖለቲካ ሁኔታ እንዴት እንዴት እየሆነ ነው? ጦርነት፣ ሽብር፣ ረሀብ አለመረጋጋት በማያጣው ክፍል በየጊዜው የሚፈጠር ችግር የአካባቢውን ፖለቲካ የሀገራትን ግንኙነት ሲረብሽ ይታያል፡፡ የአፍሪካ ቀንድ...
Feb 3, 20241 min read

ጥር 18፣2016 -ድርቅ እየፈተነው ያለው የአርሶ አደር ህይወት
በትግራይ ክልል በአብዛኛው አካባቢ፣ በአማራ ክልል ዋግኽምራና ጃናሞራ ድርቅ ተከስቶ ሰውም እንስሳቱም በብርቱ ተቸግረዋል፡፡ ድርቁ ወደ ረሃብ ተለውጦ ሰዎችም ፣ እንስሳትም እየሞቱ ነው የሚሉ ሪፖርቶችም ተዘግበዋል፡፡...
Jan 27, 20241 min read


ጥር 16፣2016 - ቦረና ዞን አሁን ከድርቅ ተፅዕኖ እየተላቀቀ ነው ተባለ
ለተከታታይ ዓመታት ድርቅ የተከሰተበት የኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን አሁን ከዚህ ተፅዕኖ እየተላቀቀ ነው ተባለ። በዞኑ ሲጓተቱ የቆዩ አስር የንጹህ ውሃ ፕሮጀክቶች አልቀው ስራ መጀመራቸው የተነገረ ሲሆን በ320,000...
Jan 25, 20241 min read


ጥር 14፣2016 - ድርቅና ረሀብ በትግራይ ከ600,000 በላይ ተማሪዎች ትምህርት ለማቋረጥ ከጫፍ እንዲደርሱ መንስኤ ሆኗል ተብሏል
የሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም በትግራይ በአምስት መጠለያ ጣቢያዎች ባደረጉት ክትትል ከ900 በላይ ሰዎች በረሀብና በመድሃኒት እጥረት ህይወታቸው ማለፉን አረጋግጫለሁ አለ፡፡ በክልሉ የተከሰተው ድርቅና ረሀብ በሺዎች...
Jan 23, 20241 min read


ታህሳስ 29፣2016 - የጉዳቱን መጠን በተመለከተ ክልሉ እና የፌዴራል መንግስት የሚገልጹበት መንገድ የተለያየ ሆኗል
በትግራይ ክልል የተከሰተው ድርቅ በሰውና በእንስሳት ላይ የከፋ ጉዳት እያስከተለ መሆኑ እየተነገረ ነው፡፡ የጉዳቱን መጠን በተመለከተ ግን ክልሉ እና የፌዴራል መንግስት የሚገልጹበት መንገድ የተለያየ ሆኗል፡፡ የክልሉ...
Jan 8, 20241 min read


ታህሳስ 25፣2016 - በዋግኽምራ ዞን ባለው ድርቅ እስካሁን 10,000 እንስሳት መሞታቸው ተነገረ
በዋግኽምራ ዞን ባለው ድርቅ እስካሁን 10,000 እንስሳት መሞታቸው ተነገረ፡፡ በዞኑ በተለያየ ምክንያት እርዳታ ጠባቂ የሆኑት ቁጥር 425,000 ነው የተባለ ሲሆን ከመካከላቸው ከ180,000 በላይ ደግሞ በድርቅ...
Jan 4, 20241 min read

ታህሳስ 20፣2016 -ድርቅ በሚደጋገምባቸው አካባቢዎች ይሰራሉ የተባሉ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶቹ አሁን የት ደረሱ?
ድርቅ በመጣ ቁጥር የቤት እንሰሳት እንደ ቅጠል መርገፋቸው ዓመታትን የተሻገረ ችግር ነው፡፡ በኦሮሚያ ክልል ቦረና፣ በሶማሌ ክልል ዳዋ፣ በደቡብ ክልል አማሮ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ እንሰሳት ባለፉት ዓመታት ሞተዋል፡፡...
Dec 30, 20231 min read


ታህሳስ 16፣2016 - በዞኑ መጠኑ አነስተኛ ቢሆንም የምግብ ድጋፍ መቅረቡን ሰምተናል
በአማራ ክልል በዋግኽምራ በድርቅ ምክንያት የተከሰተውን ከፍተኛ የውሃ ችግር ለመቅረፍ እንዲያግዙ ለ22 ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ጥሪ ቢቀርብም አንዳቸውም ጠብታ ውሃ አላቀረቡም ተባለ፡፡ በዞኑ መጠኑ አነስተኛ ቢሆንም...
Dec 26, 20231 min read


ታህሳስ 9፣2016 - ሞት ጭምር እያስከተለ ነው የተባለው የአማራ ክልል ድርቅ ለመቋቋም የግብርና ቢሮው ምን እየሰራ እንደሆነ ጠይቀናል
በተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተው ድርቅ፤ ረሃብ እና መፈናቀልን እያስከተለ መሆኑ ይነገራል፡፡ ድርቅን ለመቋቋም የቅድመ ዝግጅት ስራም እምብዛም እንደማይከወን ይሰማል፡፡ በዝናብ እጥረት ተከስቶ ሞት ጭምር እያስከተለ ነው...
Dec 19, 20231 min read


ህዳር 27፣2016 - ከሰሜን ሸዋ ተፈናቃዮች ከ600 ሺህ በላይ የምግብ እጥረት እንዳጋጠማቸው ተሰምቷል
በአማራ ክልል በግሪሳ ወፍ፣ በድርቅ እና በመሳሰሉ ተፈጥሯዊ እና ሰው ሰራሽ ችግሮች የምርት እጥረት በማጋጠሙ በክልሉ የተጠለሉ ተፈናቃዮችን ኑሮ አክብዶታል ተባለ፡፡ በሰሜን ሸዋ ዞን ከተጠለሉ ተፈናቃዮች ከ600 ሺህ...
Dec 9, 20231 min read


ህዳር 25፣2016 - በዋግኽምራ ዞን የተከሰተውን ድርቅ ተከትሎ በአካባቢው፣ እንደ ኩፍኝና ኮሌራ ያሉ ወረርሽኞች እያስከተለ ነው
በዋግኽምራ ዞን የተከሰተውን ድርቅ ተከትሎ በአካባቢው ፣ እንደ ኩፍኝና ኮሌራ ያሉ ወረርሽኞች እያስከተለ ነው፡፡ የመድሃኒት እጥረትም ማጋጠሙ ተሰምቷል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ
Dec 6, 20231 min read


ህዳር 10፣2016 - አርብቶ አደሮቹ ካለፈው ድርቅ መልሶ መቋቋም እንደቸገራው ተናግረዋል
ለአምሰት እና ስድስት የዝናብ ወቅቶች ዝናብ ጠብ ባለማለቱ በድርቅ ሲጎዱ የነበሩት የቦረና አርብቶ አደሮች በአሁኑ ጊዜ የየወቅቱን ዝናብ እያገኙ መሆኑ ተሰምቷል። አርብቶ አደሮቹ ባለፈው ድርቅ እንስሶቻቸው ስላለቁባቸው...
Nov 20, 20231 min read

በድርቅ ምክንያት ልጆቻቸውን ለእረኝነት እንዲሰጡ እየተጠየቁም ነው
ባለፈው ዓመት በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ድርቅ መሰከቱን እና በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ከብቶች ማለቃቸው ይታወሳል፡፡ በያዝነው ዓመትም እና በአማራ ክልል ጃን አሞራ ወረዳ በዋግህምራ ብሔረሰብ አካባቢዎች ተመሳሳይ ችግር...
Nov 11, 20231 min read


ጥቅምት 26፣2016 - በድርቁም፣ በፀጥታውም ሰዎች ችግር ላይ ቢወድቁም ረሃብ ስለመከሰቱ መንግስት ማረጋገጫ ያስፈልጋል ብሏል
በአማራ ክልል ጃናሞራ፣ ጠለምት፣ ዋግህምራ የከፋ ድርቅ ተከስቷል፡፡ በትግራይ የአለም አቀፍ የሰብአዊ ድጋፍ በመቋረጡ የሰብአዊ ቀውስ አለ፡፡ በኦሮሚያ ክልል በወለጋ አንዳንድ አካባቢዎች የምግብ ያለህ እየተባለ ነው።...
Nov 6, 20231 min read