top of page


ጥቅምት 23፣2016 -ዶክተር ለገሰ ቱሉ ረሃብ እነደተከሰተ የሚነገረው ወሬ ሀሰት ነው ቢሉም የተለያዩ ሹሞች ሰዎች በረሃብ እየሞቱ መሆኑን እየተናገሩ ነው
የመንግስት የኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ሚንስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ በኢትዮጵያ ረሃብ የተከሰተባቸው ቦታዎች እንዳሉ ተደርጎ የሚነገረው ወሬ ሀሰት ነው ሲሉ አስተባብለዋል፡፡ ድርቅ እንጂ ረሃብ የለምም ይላሉ፡፡ ይሁንና...
Nov 3, 20231 min read


ጥቅምት 20፣2016 - በዋግህምራ ዞን ድርቅ እያደረሰ ያለው ቀውስ ተባብሶ ቀጥሏል ተባለ
በዋግህምራ ዞን የተከሰተው ድርቅ እያደረሰ ያለው ቀውስ ተባብሶ ቀጥሏል ተባለ፡፡ ድርቁ ያስከተለው ረሃብ የሰው ህይወት እየነጠቀ ፣ እንስሳትንም እየገደለ መሆኑንን ሰምተናል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ...
Oct 31, 20231 min read


ጥቅምት 7፣2016 - በአፋር ክልል ከ600,000 ያላነሱ ነዋሪዎች የምግብ ድጋፍ ይፈልጋሉ ተብሏል
በኢትዮጵያ በድርቅ እየተጎዱ ካሉ አካባቢዎች አፋር ክልል አንዱ ነው፡፡ ለ2 ዓመት የቆየው የሰሜኑ ጦርነት ካደረሰው ጉዳት በላይ ድርቁም ችግሩን ስላባባሰው ከ600,000 ያላነሱ የክልሉ ነዋሪዎች የምግብ ድጋፍ ይፈልጋሉ...
Oct 18, 20231 min read


መስከረም 29፣2016 - መሰረተ ልማቶች በጦርነት እና በተለያየ ችግር የወደሙ መኖራቸው እና ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች ብዙዎች እየተጎዱ ነው
ከአጠቃላዩ የኢትዮጵያ ህዝብ ግማሽ ያህሉ ንጹህ የመጠጥ ውሃ ተጠቃሚ እንዳልሆነ ይነገራል፡፡ በሌላ በኩል ለንጹህ የመጠጥ ውሃ ከተገነቡ መሰረተ ልማቶች በጦርነት እና በተለያየ ችግር የወደሙ መኖራቸው እንዲሁም ድርቅ...
Oct 10, 20231 min read


መስከረም 23፣2016 - በአማራ ክልል ሰብል በመውደሙ የተከሰተው ድርቅ እንዳይስፋፋ ምክንያት እንዳይሆን ስጋት ፈጥሯል
በአማራ ክልል 57 ሺህ ሄክታር የሚሆን ሰብል በተለያየ ምክንያት በመውደሙ በተለያዩ የክልሉ ዞኖች የተከሰተው ድርቅ እንዳይስፋፋ ምክንያት እንዳይሆን ስጋት ፈጥሯል፡፡ ማርታ በቀለ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Oct 4, 20231 min read


መስከረም 22፣2016-ሰሜን ጎንደር ዞን ተከሰተው ድርቅ እና እየደረሰ ያለውን ጉዳት ለመቀነስ ከዞኑም ከክልሉም አቅም በላይ ነው
በሰሜን ጎንደር ዞን ተከሰተው ድርቅ እና እየደረሰ ያለውን ጉዳት ለመቀነስ ከዞኑም ከክልሉም አቅም በላይ ነው ሲል ዞኑ ተናገረ፡፡ በደረቁ እስካሁን የ32 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ሸገር ሰምቷል፡፡ በረከት አካሉ
Oct 3, 20231 min read


ጳጉሜ 1፣2015 - ድርቅ ተከስቶባቸው የነበሩ የደቡብ ኦሞ ዞን ወረዳዎች በክረምቱም ዝናብ ባለመጣሉ ችግሩ እንዳይባባስ ስጋት ፈጥሯል
በደቡብ ኦሞ ዞን ስድስት ወረዳዎች ድርቅ ተከስቶባቸው የቆዩ ሲሆን በክረምቱም ወቅት በአካባቢዎቹ ዝናብ ባለመጣሉ ችግሩ እንዳይባባስ ስጋት ፈጥሯል፡፡ በረከት አካሉ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Sep 7, 20231 min read


ሐምሌ 18፣2015 - ቦረና ዞን አሁን ላይ ከ95 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ታርሷል ተባለ
ሠፋ ያለ ድርቅ ተከስቶበት በነበረው የኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን አሁን ላይ ከ95 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ታርሷል ተባለ። ለከብቶች የሚሆን መኖም በስፋት እየተመረተ እንደሚገኝ የተነገረ ሲሆን በአባወራ ደረጃ መጠባበቂያ...
Jul 25, 20231 min read